አፍቃሬ ናዚዎች እና የጀርመን መንሥግሥት ይቅርታ DW Amharic April 26, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጀርመን መንግሥት የሠብአዊ መብት ጉዳይ ሐላፊ ማርኩስ ሉኒንግ ጄኔቭ-ለተሰየመዉ ለተባበሩት መንግሥታት የሠብአዊ መብት ምክር ቤት ሥብሰባ ባደረጉት ንግግር እንዳሉት ተጠርጣሪ ወንጀለኞቹ ፈጥነዉ አለመያዛቸዉ ግልፅ ሠብአዊ መብት ረገጣ ነዉ።ሉኒንግ ለተፈጠረዉ ጥፋት በጀርመን መንግሥት ሥም በይፋ ይቅርታ ጠይቀዋል።