ዶ/ር አድሃኖም ስለሃገር ጥቅም ይከበር ብለው ያሉት ደስ ሲል ዓቢቹ ነጋ
የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ከጫካ ከመጡት የወያኔ ጀሌወች በትምህርትም ሆነ በአስተሳሰብ የተሻሉና በደም ያልተጨማለቁ ናቸው ሲባል ብዙ ሰምተናል። በመሆኑም ያስታርቂነትና የመልካም አስትዳደር ሚና ሊጫወቱ ይችሉ ይሆናል አያሉ ብዙ ሰውች ገምተው ነበር። አስተዋይና የምሁርነት ባህሪ እንዳላቸውም ይነገራል። አዲሱን ሥልጣን እንደያዙ የሰከነ ፖለቲካና በሎጂክ የተደገፈ የውጭ ፖሊሲ ነድፈው በውጭ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ የሚአቀራርብ የፖለቲክ መርሃ ግብር ያሳዩ ይሆናል […]