የስብከተ ወንጌል ቀን በእለተ ሆሳዕና


       (READ IN PDF)
v በውኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ወንጌል አትሰብክምን ?
 v በቅድስት ቤተክርስቲያን ያለው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ምን ይመስላል ?
 v በማስተማር : በሕትመት : በድረ ገጽ : በራዲዮና ቴሌቭዥን ....
 v ማኅበረ ቅዱሳን በስብከተ ወንጌል አገልግሎት ዙሪያ ምን እያደረገ ነው?
 v ስለ አሥሩ ዓመት የስብከተ ወንጌል መርሐግብር (2011 ፕሮጀክት) ያውቃሉ ?
 v ስብከተ ወንጌልን በጋራ እንዴት እናስፋፋ ? የእኛ ድርሻ ምንድን ነው?
 v በሀገር ቤት :  በውጭው ዓለም/ በዳያስፖራ

በጋራ እንሥራ ለውጥ እናመጣለን!
የኮንፈረንስ ቁጥር 1-559-726-1200 begin_of_the_skype_highlighting            1-559-726-1200      end_of_the_skype_highlighting      መግቢያ ኮድ 24-81-12
እሑድ  ሚያዝያ  ፳ ቀን ፳፻፭ ዓ/ም (april 28 , 2013 )
ሰዓት፦      7:00 PM - 9:00 pm በዲሲ ሰዓት (EST) /
              4:00 pm - 6:00 PM ካሊፎርኒያ ሰዓት (PST)