የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ሴቶች DW Amharic October 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዘንድሮዉ የሰላም ኖቤል ተሸላሚዎች ሶስት ሴቶች መሆናቸዉን የሽልማት ሰጪዉ ተቋም ያሳታወቀዉ በአዉሮጳ ከእኩለ ቀን በፊት ነዉ።