ይድረስ ላስጠራዥ – መለስ ዜናዊ (ከተጠራዥ ስደተኛ)
ከተገኘ ነውጠኛ ሊሆን ነው ቃተኛ!!
ይድረስ ላስጠራዥ – መለስ ዜናዊ
ከተጠራዥ ስደተኛ – ዳዊት አበበ / ኦስሎ ኖርዌይ
በሽተኛ – የማስታወስ ችሎታዬ ከጠፋ ሰነባብ
ከተገኘ ነውጠኛ ሊሆን ነው ቃተኛ!!
ይድረስ ላስጠራዥ – መለስ ዜናዊ
ከተጠራዥ ስደተኛ – ዳዊት አበበ / ኦስሎ ኖርዌይ
በሽተኛ – የማስታወስ ችሎታዬ ከጠፋ ሰነባብ
(click here for pdf) ትናንት ማክሰኞ ማታ በእግር ኳስ ታሪክ አስገራሚ ከሚባሉት ጨዋታዎች አንዱን ተመለከትን፡፡ ስለ እግር ኳስ ልቡን ሞልቶ ማንም ቀድሞ መናገር…
(ኤፍሬም እሸቴ – በግል)
ማክሰኞ ሚያዚያ 9/2004 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለምክር ቤቱ ሪፖርት ካቀረቡ በኋላ እንደተለመደው የምክር ቤቱ ክቡራን አባላ
ኤፍሬም እሸቴ – ኢትዮጵያዊ
በኢትዮጵያውያን ዘንድ በታላቅ ሁኔታ ከሚከበሩት በዓላት መካከል ትንሣኤ ወይም ፋሲካ አንዱና ዋነኛው ነው። ሃይማኖታዊ ትርጓሜ
አዲስ አበባ ከተማችን እያደገች ናት፡፡ በዓለማችን በፍጥነት እያደጉ ካሉ ከተሞችም አንዷ ሆናለች፡፡
• የአክሰስን ማኔጅመንት የዱባዩ ኩባንያ ይረከባልአክሰስ ሪል ስቴት እየገነባችው ያሉትንና ወደፊት የሚገነባቸውን መኖርያ ቤቶች በሽርክና ለማልማት
“ዳያስፖራውም ብሶት እኛም ብሶት ካወራን ለውጥ አናመጣም” አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝለዳያስፖራው መረጃ ለመስጠትና ችግሮችን ተቀራርቦ በመነጋገር መፍት…
በትግራይ ክልል በቃፍታ ሑመራ ወረዳ በኤርትራ አዋሳኝ በሆነው የተከዜ ወንዝ ልዩ ስሙ ፅርግያ ግርማይ በተባለው አካባቢ፣ በባህላዊ መንገድ ወርቅ በማውጣት
የነባር ስኳር ፋብሪካዎች ማስፋፊያና የአዳዲስ ፕሮጀክቶች ልማት ሥራዎች በአቅም ውሱንነት ምክንያት በታቀደላቸው የጊዜ ሰሌዳ አለመከናወናቸውን የስኳር
የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ የመሠረተባቸውን የአስገድዶ መድፈርና ከሕግ ውጭ ይዞ ማቆየት ወንጀል መከላከል ባልቻሉት ‹‹የ24 ቀበሌ ልጆች››፣ በሳምሶን ግዛቸው (ሳ…
ባለፈው ዓመት ሚያዝያ 30 ቀን 2004 ዓ.ም በልጁ እናት ላይ አንድ ሊትር ሰልፈሪክ አሲድ ደፍቶ ከተሰወረ በኋላ፣ ደቡብ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር የዋለው ግለሰብና…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሪም ትሬዲንግ ኩባንያ ባለአራት ኮከብ ሆቴል እንዲገነባበት በድርድር የሰጠው ቦታ ቅሬታ አስነሳ፡፡
ጥረት ኢንዶመንት የዳሸን ቢራ ፋብሪካን የማምረት አቅም ለማሳደግ ከእንግሊዙ ኩባንያ ዱት ኢቨስትመንት ግሩፕ ጋር የሚያካሂደውን ድርድር አጠናቆ ሊፈራረም …
በዛ ሰሞን ዳውሮ ወረዳ ተርጫ ውስጥ የኔ ሰው ገብሬ የተባለ መመህር ራሱን አቃጠለ። ሞተም። መንግስትም አለ አይምሮው የተቃወሰ ሰው ነው። አይምሮ ያላቸውም ጠየቁ “አዕምሮውን ማን አቃወሰው?” መንግስትም መልስ አልነበረውምና ዝም አለ…! “ራሳቸው እያስለቀሱ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ያቋቁማሉ” የለው ማን ነበር? ከየኔሰው ገብሬ በኋላም ሆነ በፊት በርካታ መምህራን በመንግስት የተጠናገረ አስተዳደር የተነሳ ሲቃጠሉ ውለው ሲቃጠሉ እንደሚያድሩ …![]()
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በፓርላማ ቀርበው በሰጡት የአገሪቱ ሁኔታ መግለጫ፤ በምጣኔ ሃብት ዙሪያ ያተኮረው ንግግራቸው በዋጋ ንረት ላይ ነበር።
ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በፓርላማ ቀርበው በሰጡት የአገሪቱ ሁኔታ መግለጫ፤ በምጣኔ ሃብት ዙሪያ ያተኮረው ንግግራቸው በዋጋ ንረት ላይ ነበር።
በትዉልድ ኤርትራዊ በዜግነት አሜሪካዊ የሆነዉ ቶማስ ፍቅሬ አቡዳቢ ዉስጥ ታስሮ መገረፍ፥ መሰቃየት፥ እና ከተለቀቀ በሕዋላ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ መከልከ…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ወያኔ ኢህአዴግ : — · ዋልድባ ገዳምን ጨምሮ በሁሉም የእምነት ተቋማት ላይ እያካሄደ ያለውን ጣልቃ ገብነት በመቃወም ፣ · የሽብርተኝነት ታርጋ እየለጠፈ በንጹሐን ዜጎች ላይ የሚያካሄደውን አፈናና የመብት ረገጣ በመቃወም ፣ · የዜጎችን ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ መብት በመገደብ በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን መፈናቀል በመቃወም ፣ · በኢንቨስትመንት ስም በውጭ ባለሀብቶች አማካይነት እየተካሄደ ያለውን የመሬት ቅርምትና […]
በወዳጃችን ዳንኤል ተፈራ የተሰናዳው “ዳንዲ የነጋሶ መንገድ” የተሰኘው መፅሀፍ ላይ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በአንድ ስብሰባ ላይ አቶ መለስ ዜናዊ እነ ስዬን አጓጉል ሲዘልፏቸው ይሰማሉ። (ምን እያሉ…? ይበሉ እንጂ…) ምን የማይሉት አለ ብዬ እቀጥላለሁ፤ “አፈንጋጮቹን ጃኬታቸውን አስወልቀን ሸኝተናቸዋል።” በማለት ይናገሩ ነበር። ይሄኔ ዶክተር ነጋሶ ሆዬ መንጌ በአንድ ወቅት ጀነራሎቹን “ማዕረጋቸውን አስወልቀን ቂጣቸውን በሳንጃ ወግተናቸዋል” ያለው ትዝ …![]()
ሱዳን ነዳጅ ዘይት ወደ ዉጪ መላክ ከጀመረችበት ከሁለት ሺሕ ጀምሮ የድሕነትን ማቅ ካናቷ፥ ወደ ደረቷ ዝቅ ማድረግ ችላ ነበር።ሐብቷ, ጠላቷ ለመሆን ግን ብዙ አ…
ዛሬ በጀርመን ሐምቡርግ የተከፈተው ስድስተኛው የጀርመን-አፍሪቃ የኃይል አቅርቦት መድረክ ይህንን ፈተና እንዴት መወጣት ይቻላል በሚለው ጉዳይ ላይ ውይይት…
በፈረንሣይ ትናንት በተካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የፕሬዚደንት ኒኮላይ ሳርኮዚ ዋና ተፎካካሪ የሶሻሊስቱ ፓርቲ ዕጩ ፍራንስዋ ኦሎንድ 28,6 ከመቶ የመራጭ ድ
በጀርመን ቡንደስሊጋ የእግር ኳስ ውድድር የዘንድሮው ሻምፒዮን ማንነት ሁለት ጨዋታዎች ቀደም ብሎ ሰንበቱን ለይቶለታል።
አሥራ ሦስተኛው ዓለም ቀፍ የጤና ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ በሚሌንየም አዳራሽ ተከፈተ። ጉባዔው የጤና ተደራሽነት በዓለም ዙርያና ዕድሎቹ በሚል መርህ ከዛሬ …
የእሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የአወሊያ ኮሚቴ ለጥያቃዎችዎ መልስ ሰጥተዋል፡፡
እንደግለሰብየምንጠላቸውን እንጂ የሚጠሉንን የማወቅ ዕድላችን ጠባብ ነው፡፡ እንደመንግስት ግን ጠባብ አይደለም፤ ሆኖም መንግስታቱ አምባገነንከሆኑ በዙ
ይህ ጦማር የተጻፈበት ዕለት 14/8/2004ዓ.ም፡፡ ‹ኢትዮፒካሊንክ› በሚሰኝ አዝናኝ ፕሮግራሙ ይበልጥ የሚታወቅ ኤፌ’ም 98.1 እሚባል ሬዲዮ አለ – አዲስ አበባ፡፡ በሬዲዮ ፋና ሥር በፕሮፓጋንዳው ግምባር ተኮልኩለው በወያኔው በሬ ወለደ ቱሪናፋና በግድባዊው ዘመነኛ ፈሊጥ የላም አለኝ በሰማይ ቀቢፀ ተስፋ ሕዝቡን እያደነዘዙ የኢሕአዲግን ዕድሜ ለመቀጠል ሌት ከቀን ከሚባዝኑ ኃይሎች ጎን ስለሚመደብ ባለቤትነቱ ሙሉ በሙሉ የወያኔ መሆኑ አያጠያይቅም፡፡ የዚህን […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሰሞኑን የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ ከነ አንዷለም አራጌ ጋር በተያያዘ ባወጣው ዘገባ ምክንያት አቃቤ ህግ “በፍርድ ሂደቱ ላያ ጣልቃ ገብተሀል” በሚል ፍርድ ቤት እንዳቀረበው ይታወሳል። (በቅርቡ አይደል እንዴ… እንዴት ይረሳል…? ብለው ይከተሉኝ) ያንን ወሬ ባቀበልኩዎ ግዜ ከዚህ በፊት ኢቲቪ አካልዳማ የተባለውን “ፊልም” ሲያቀርብ አቶ አንዷለም አራጌ “ኢቲቪ በፍርድ ሂደቱ ጣልቃ ገብቷል” ብለው ቢከሱ …![]()
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
– በቅርቡ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ይቀርባልለአገር ውስጥ ገበያ የሚቀርቡ የነዳጅ ውጤቶችን የሚቀይጡና የሚቀሽቡን የሚቀጣ አዋጅ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት…
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የዓለማችን ግዙፍ ኩባንያ በኢትዮጵያ ውስጥ የንግድ ሥራ ሊጀምር እንደሆነ እየተሰማ ነው፡፡ ዓመታዊ የሽያጭ ገቢው 4.5 ቢሊዮን ዶላር እ
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከእንደራሴዎች ለቀረበላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠታቸው…
– የኮንትሮባንድ ንግድ መድራቱ በምክንያትነት ቀርቧልከትንሳዔ በዓል ጀምሮ ባልታሰበ ሁኔታ የሥጋ ዋጋ በመናሩ የተነሳ መግዛት እንዳቃታቸውና እንዳስደነገ
ዘፋኝ እከሌ ወይም እከሊት፣ አቀናባሪ እከሊት ወይም እከሌ ሳይባል ‹‹የኮፒ ራይት›› ገደብ ሳይደረግባቸው፣ በየቤቱ ሰው ለራሱ የሚያዜማቸውና ስሜቱን የሚ…
በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ፈቃድ የተሰጣቸው የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች በ2003 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ፈቃድ ከተሰጣቸው ፕሮጀክቶች ጋር ሲነፃፀሩ፣ በ
እ.ኤ.አ በ2005 በአፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ስፖንሰርነት የተደረሰው ስምምነት በወቅቱ በሱዳን ለተከሰተው አጠቃላይ ቀውስ መድኃ…
ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የተለቀቀው የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ጥቁር ሰው›› አልበም በ300 ሺሕ ሲዲና በ120 ሺሕ ካሴት ሽያጭ፣ በአጠቃላይ ከሳምንት ባነ
– ርብ ግድብ ውኃ አያጠራቅምምየግልገል ጊቤ ቁጥር አንድ የኃይል ማመንጫ ግድብ በደለል የመሞላት ችግር አስቸኳይ መፍትሔ ካልተሰጠው፣ በአገሪቱ ላይ የሚ
– ስድስት ብቻ ቀርተዋልበዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መጨረሻ ከባዮፊውል 1.6 ቢሊዮን ሊትር ከዕፅዋት ነዳጅ ለማምረት ቢታቀድም፣ በመስኩ ተሰማርተው …
ይድረስ ላስጠራዥ – መለስ ዜናዊ ከተጠራዥ ስደተኛ – ዳዊት አበበ / ኦስሎ ኖርዌይ በሽተኛ – የማስታወስ ችሎታዬ ከጠፋ ሰነባብቷል ፣አንዳንድ ጊዜ በመንገድ ላይ ሆኘ ሳለሁ ከቤቴ ተነስቼ ወደ ቢሮዬ መሄዴን ? ፣ ወይ ደግሞ ከቢሮዬ ወጥቼ ወደ ቤቴ መመለሴን እስከማላውቅበት ድረስ ይምታታብኛል መድሃኒቱ ምንድነው ብሎ ይጠይቃል ዝንጉው- ህመምተኛ ሳይካትሪስቱን ፡፡ ሳይካትሪስቱ – በእንደዚህ ባለ ሁኔታ […]
የደቡብ ሱዳን ጦር ከአንድ ሣምንት በላይ በፊት ከያዘው የሱዳን ዋነኛ የሄጅሊጅ የነዳጅ ዘይት ምድር ወይም ደቡብ ሱዳናውያኑ እንደሚጠሩት ከፓንቱ ወታደሮቹ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Tweet አክሎግ ፡ ቢራራ (ዶር) የህወሃትን ፡ አስከፊ ፡ አገዛዝ፡ ስናማርር፡ ሃያ፡ አንድ፡ አመታት፡ ቆይተናል። ይህ፡ የጠባብ፡ ዘረኛ፡ቡድን፡ ክተጠነሰሰበት፡ ወቅት፡ ጀምሮ፡ ሆነ፡ ብሎ፡ የሚያደርገውን፣ ሰላማዊ፡ ሕዝብ፡ ማሰቃየት፤ ሰብነት፡መግፈፍ፤ ማሳደድ፤ መግደል፤ከአገር፡ ማስወጣት፤ ማን፡ ገዥ፤ ማን፡ ተገዥ፡ እንደሆነ፡ ማሳመን፡ ሞክሩል። ማንን፡ ማጥቃት እንዳለበትም፡ ደንግጓል። ብዙ፡ በማስረጃ፡ የተደግፉ፡ ጽሁፎች፡ እንዳሳዩት፤ በተለይ፡ ኢላማ፡ አድርጎ፡ የተነሳው፡ የአማራው፡ ህብረተሰብ፡ ሰብነትና፡ ክብር፡ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ የሄግሊጅን ጉዳይ እንድትሸመግል ሱዳን መጠየቅዋ ተገለጸ
click here for pdfከጥቂት ዓመታት በፊት ኢየሩሳሌምን ለመጀመርያ ጊዜ ለማየት መጥቼ ነበር፡፡ ስመለስ አውሮፕላኑን የሞሉት ቤተ እሥራላውያን ነበሩ፡፡ በመካከሉ