አፍሪቃ እና የኤኮኖሚ ዕድገትዋ DW Amharic April 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዛሬ በጀርመን ሐምቡርግ የተከፈተው ስድስተኛው የጀርመን-አፍሪቃ የኃይል አቅርቦት መድረክ ይህንን ፈተና እንዴት መወጣት ይቻላል በሚለው ጉዳይ ላይ ውይይት ተጀምሮዋል። የአፍሪቃ የኃይል ገበያ ምን ያህል ጠንካራ ነው? ከአፍሪቃስ ጋር በዚሁ ዘርፍ ላይ እንዴት ተባብሮ መስራት ይቻላል?