ሚስቱን በአሲድ አቃጥሎ ደቡብ ሱዳን ተደብቆ የተያዘው በሞት እንዲቀጣ ተጠየቀ Ethiopian Reporter April 25, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባለፈው ዓመት ሚያዝያ 30 ቀን 2004 ዓ.ም በልጁ እናት ላይ አንድ ሊትር ሰልፈሪክ አሲድ ደፍቶ ከተሰወረ በኋላ፣ ደቡብ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር የዋለው ግለሰብና ሁለት ግብረ አበሮቹ በሞት እንዲቀጡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በትናንትናው ዕለት ጠየቀ፡፡ አሲዱ የተደፋባት ግለሰብ በሁለተኛው ቀን መሞቷ ይታወሳል፡፡