ዳሸን ቢራ ከእንግሊዝ ኩባንያ ጋር በሽርክና ለመሥራት ድርድሩን እያጠናቀቀ ነው Ethiopian Reporter April 25, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጥረት ኢንዶመንት የዳሸን ቢራ ፋብሪካን የማምረት አቅም ለማሳደግ ከእንግሊዙ ኩባንያ ዱት ኢቨስትመንት ግሩፕ ጋር የሚያካሂደውን ድርድር አጠናቆ ሊፈራረም መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡