አክሰስ ሪል ስቴት ከዱባዩ ኩባንያ ጋር በሽርክና ለመሥራት የሁለት ቢሊዮን ብር ስምምነት ፈጸመ Ethiopian Reporter April 25, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship • የአክሰስን ማኔጅመንት የዱባዩ ኩባንያ ይረከባልአክሰስ ሪል ስቴት እየገነባችው ያሉትንና ወደፊት የሚገነባቸውን መኖርያ ቤቶች በሽርክና ለማልማት ሶሊተን ሆልዲንግ ከተባለ የዱባይ ኩባንያ ጋር የሁለት ቢሊዮን ብር ስምምነት ተፈራረመ፡፡