ነዳጅ ለሚቀይጡና ለሚቀሽቡ አዋጅ ተዘጋጀ
– በቅርቡ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ይቀርባል
ለአገር ውስጥ ገበያ የሚቀርቡ የነዳጅ ውጤቶችን የሚቀይጡና የሚቀሽቡን የሚቀጣ አዋጅ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ መሆኑ ታወቀ፡፡