የስኳር ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ እየተከናወኑ አይደለም

የነባር ስኳር ፋብሪካዎች ማስፋፊያና የአዳዲስ ፕሮጀክቶች ልማት ሥራዎች በአቅም ውሱንነት ምክንያት በታቀደላቸው የጊዜ ሰሌዳ አለመከናወናቸውን የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ገለጹ፡፡