የግልገል ጊቤ አንድ ግድብ ስጋት ፈጥሯል

-    ርብ ግድብ ውኃ አያጠራቅምም

የግልገል ጊቤ ቁጥር አንድ የኃይል ማመንጫ ግድብ በደለል የመሞላት ችግር አስቸኳይ መፍትሔ ካልተሰጠው፣ በአገሪቱ ላይ የሚፈጥረው ተደራራቢ ተፅዕኖ ከባድ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አስገነዘቡ፡፡