Amharic ፕሬዚደንታዊ ምርጫ በፈረንሣይ DW Amharic Apr 23, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በፈረንሣይ ትናንት በተካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የፕሬዚደንት ኒኮላይ ሳርኮዚ ዋና ተፎካካሪ የሶሻሊስቱ ፓርቲ ዕጩ ፍራንስዋ ኦሎንድ 28,6 ከመቶ የመራጭ ድምፅ በማግኘት ቀዳሚውን ቦታ ሲይዙ፡ ሳርኮዚ 27,1 ከመቶ አግኝተዋል።