ይድረስ ላስጠራዥ – መለስ ዜናዊ (ከተጠራዥ ስደተኛ)

ዳዊት አበበ Dawit Abebeከተገኘ ነውጠኛ ሊሆን ነው ቃተኛ!!

ይድረስ ላስጠራዥ - መለስ ዜናዊ

ከተጠራዥ ስደተኛ - ዳዊት አበበ / ኦስሎ ኖርዌይ

በሽተኛ - የማስታወስ ችሎታዬ ከጠፋ ሰነባብቷል፣ አንዳንድ ጊዜ በመንገድ ላይ ሆኘ ሳለሁ ከቤቴ ተነስቼ ወደ ቢሮዬ መሄዴን?፣ ወይ ደግሞ ከቢሮዬ ወጥቼ ወደ ቤቴ መመለሴን እስከማላውቅበት ድረስ ይምታታብኛል መድሃኒቱ ምንድነው ብሎ ይጠይቃል ዝንጉው- ህመምተኛ ሳይካትሪስቱን።