ለዳያስፖራው የተዘጋጀው መድረክ ብሶቶች ተስተናገዱበት Ethiopian Reporter April 25, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship “ዳያስፖራውም ብሶት እኛም ብሶት ካወራን ለውጥ አናመጣም” አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝለዳያስፖራው መረጃ ለመስጠትና ችግሮችን ተቀራርቦ በመነጋገር መፍትሔ ለማፈላለግ በተጠራው የውይይት መድረክ፣ አብዛኛዎቹ የዳያስፖራ አባላት ብሶታቸውን ሲገልጹ ዋሉ፡፡