ጦርነት የጋረደው የአፍጋኒስታን ባህል DW Amharic October 20, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ስለ አጥፍቶ ጠፊዎች ወይም ስለ ጦርነት ሲነሳ የአፍጋኒስታን ስም ተደጋግሞ መጠራቱ አይቀርም። ስለ አፍጋኒስታን ከዜና ከምናውቃት ውጪ፤ ስለ አገሪቷ ምን ያህል እናውቃለን?