የቱርክ ኩርድ አማፅያን ግጭት ማገርሸት

የኩርድ ሠራተኞች ፓርቲ PKK አማፅያን ቱርክ ዘልቀዉ በወታደራዊና ፖሊስ ሰፈሮች ከባድ ጉዳት ካደረሱ ወዲህ የሁለቱ ወገኖች ግጭት አገርሽቷል።