ያ ያልደረቀው ደም ለምለም ጸጋው
ያ ያልደረቀ ደም
በመላክ ታትሞ
ኢሐደግ ሸንቁሮት
ደጋግሞ አሁንም
በኢትዮጵያ ምድር
ሰሜን ሆነ ደቩቭ
ወይንም በጎንደር
እሪታው አልጠፋም
ያ ያልደረቀ ደም
መላክ ሥለሆነ ያተመው
ያነን ደም
ቅን ፍርድ የማያውቀው
ኢሀደግ አይሠጥም
ኢትዮጵያ ባንድነት
ለእግዚር አቬት ትቨል
ደም መላሽ ነውና
መላክ ይሁን ሌላም
ለዚያ ላልደረቀ ደም
ለምለም ጸጋው ደራሲ፣ ጥቅምት 12፣2004 (October 19, 2011)in objection to the release of Derg members (2004)