click here for pdf ሰሞኑን የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የሃይማኖት ተቋማትን ለመመዝገብ የወጣ ረቂቅ መመሪያ› የሚል ወረቀት አስተያየት ይሰጥበት ዘንድ ለእምነ…

ዉሳኔዉ ሠሜናዊ ማሊን ይቆጣጠሩ የነበሩትን የሙስሊም እና የቱአሬግ አማፂያንን እስካሁን ከሚወጋዉ የፈረንሳይ ጦር አባላት የተወሰነዉን፥ የምዕራብ አፍሪ

የታመመችውን ርዕዮትን የቃሊቲ ማረሚያ ቤት በቀጠሮዋ መሠረት ሐኪም ቤት እንደማይወስዳት አባትዋ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። በሌላ በኩል ጋዜጠኛ ውብሸት ታዮ

ዛሬና ነገ በሚሰጠው የመታማኛ ድምፅ ሌታ የራሳቸውን የዴሞክራሲያዊ ፓርቲና ከርሳቸው ፓርቲ ጋር የሚጣመረውን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮ

(ከተመስገንደሳለኝ)
 (ክፍል፩)
ያለወቅቱ በደረሰ ዝናብ እየራሰች ያለችው አዲስ አበባ ዛሬም ከመለስ መንፈስ ተፅእኖ ነፃአልወጣችም፤ ጣራና ግድግዳዎቿ እ

ተመስገን ደሳለኝ
(ክፍል ፩)
ያለ ወቅቱ በደረሰ ዝናብ እየራሰች ያለችው አዲስ አበባ ዛሬም ከመለስ መንፈስ ተፅእኖ ነፃ አልወጣችም፤ ጣራና ግድግዳዎቿ እንዲ…

ታምሩ ገዳ
በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ይቆም ዘንድ እያንዳንዱ ዜጋ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ሊያበረክት እንደሚገባው እ

(ገብረመድህን አርአያ)
ስብሃት ነጋ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ በሚታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት። ስብሃት ነጋ “ኢ

(ከእየሩሳሌም አርአያ)
ቀኑ ማክሰኞ፣ ጥቅምት 22 1998 ዓ.ም፤ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ገደማ… አንድ የከተማ አንበሳ አውቶብስ ተሳፋሪ ሳይጭን ከመርካቶ ተነስቶ ወደ

ሚያዝያ 27 ቀን 2005 ፤ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች፣ በፋሺስት ኢጣልያ ላይ ድል ተቀዳጅተው ንጉሠ ነገሥቱ ከስደት ወደ ሀገራቸው ተመልሰው የገቡበት 72ኛ ዓመ

የአይሁድ ዝርያ ካላቸዉ ቤተሰብ የተወለዱት የኮሚንስት መርህ አራማጁ የአትላንቲክ ዉቅያኖስ ዳርቻን የሚያዋስነዉ ዘመናዊ የመኖርያ ህንጻዎች የሚገኙበት

ላለፉት አራት ዓመታት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ቅዳሜ እና እሁድ የሄደ ሰው ወጣቷን ናርዶስን ሳያገኝ አይመለስም፡፡ ናርዶስ ገና የ20 ዓመት ወጣት እና በኪያሜድ የ

ኢትዮጵያ ሶማሊያ ውስጥ ያሏትን ወታደሮቿን በማውጣት ኃላፊነቷን አታሣንስም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም አስታወቁ፡፡

የሁለቱ ማሕበራት መሪዎች ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ከተነጋገሩ በሕዋላ እንዳስታወቁት ግጭትና ጦርነት በሚካሔድባቸዉ የአፍሪቃ ሐገራት ሠላም ለማስፈን እና ሠ…

ካሳለፍነው ማክሰኞ ጀምረው ሰባት ኢትዮጵያዊ እና የውጭ ዜግነት ያላቸው ወጣቶች ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ሀረር ጎዞ ጀምረዋል። ጉዞዋቸው በመኪና ወይን

ድርጅቱ በተመሠረበት ወቅት የኢትዮጵያ የመልክተኞች ቡድን አባል የነበሩትን አምባሳደር መንግሥቴ ደስታን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአ

የጀርመን መንግሥት የሠብአዊ መብት ጉዳይ ሐላፊ ማርኩስ ሉኒንግ ጄኔቭ-ለተሰየመዉ ለተባበሩት መንግሥታት የሠብአዊ መብት ምክር ቤት ሥብሰባ ባደረጉት ንግግ…

(ክፍል ፪)ናፍቆትእስክትመጪ ያልኩሽ ስትመጪ ከምትደናገሪ ቀድመሽ እንድትዘጋጂ ብዬ ነው፡፡አንቺብቻ ሳትሆኚ ማንም ለመሰደድ የሚቋምጥ ሁሉ እስኪሰደድ የስ…

(ክፍል፩)እነዚህ የግል ማስታወሻዎች ናቸው፡፡ለግለሰብ የተጻፉ፡፡ተወዳጅ ባይሆኑም እንኳን አንዳንድ የስደተኛ ታሪኮች አያጡም፡፡ከስደት ጅማሬየአንስቶ

ኢትዮጵያ ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ ይህን መድሃኒት መጠቀም ማቆሟን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ገልፀዋል። ዲዲቲ መጠቀም እንዲቀር ለዉሳኔ ካደረሱ ምክንያቶች…

የዚምባብዌ መንግሥት ባለሥልጣናት ስለ መንግሥቱ ማረፍ ስለሚናፈሰው ወሬ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ለሐራሬ የዶቼቬለ ወኪል አስታውቀዋል ።

ሰላምታና ምስጋናን በአማረኛ ቋንቋ ያቀርባሉ ጀርመናዊዉ የፋተር ሽቴተን ከተማ ነዋሪ። የዓለም ከተማ እና የፋተር ሽቴትን የእህትማማች ማህበት ዋና ተጠሪም…

አፍሪካ ውስጥ ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ እና ለሕገወጥም ጉዳዮች ማሸጋገር፣ መድኃኒቶችን፣ ማዕድናትን፣ እንደዝሆን ጥርስ የመሣሰሉ የተከለከሉ አደኖች ው

ሶማሊያ ዉስጥ በያዝነዉ የጎርጎሮሳዊ ዓመት 2013 ከባተ የተገደሉ ጋዜጠኞች ቁጥር አምስት ደርሷል። ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተዉ ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች /RSF/

ለቀድሞው የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ለአሁኑ የአፍሪቃ ህብረት ምሥረታ ግንባር ቀደም ሚና በመጫውት ስሟ የሚነሳ ሃገር ናት ። ከዚያም ቀደም ሲል ሃገሪቱ ከቅ…

Amandin የተባለ ድርጅት ወይም ኩባንያ፤ ጤፍን ከሱፍና በቆሎ እንዲሁም ከስኳርና አንዳንድ ማዕድናት ጋር በመቀላቀል Organic Teff Drink (ተፈጥሮአዊ የጤፍ መጠጥ)የሚል …

በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ለንደን ውስጥ ከሀገሪቱ ፓርላማ ፊት-ለፊት ተሰልፈው፣ የብሪታንያ መንግሥት፣ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአ

የሟች ቤተሰቦች እናት ባሏን ፣ ልጆች አባታቸውን በነፍሰ ገዳይ መነጠቃቸው የደረሰባቸው ድንጋጤና መራር ሃዘን ሳያንስ ፣ ጋሜዝና እናቷ ሜህሜት በተገደሉ በ

ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የስራ አፈፃፀማም ዘገባቸውን አቀረቡ። በጠቅላይ ሚንስትሩ ዘገባ ላይ ከተዘረዘሩት …

ለፕሬዝዳት ፔሪ ንኩሩንዚዛ መንግሥት ግን ነባሩ ሕግ ነፃ መገናኛ ዘዴና ጋዜጠኞችን ለመቆጣጠር «የልብ አድርስ» አይነት አልሆነም።ያ-ሕግ፥ በመንግሥት መግ

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ በትግራይ ክልል በአላማጣ የገጠር ቀበሌ ተወዳዳሪ የነበረው አባሉ እንደታሰረበት አስታወቀ። የፓርቲያቸው አባል የታሰረው