በስኬትቦርድ ከአዲስ አበባ እስከ ሀረር ጉዞ DW Amharic April 26, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ካሳለፍነው ማክሰኞ ጀምረው ሰባት ኢትዮጵያዊ እና የውጭ ዜግነት ያላቸው ወጣቶች ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ሀረር ጎዞ ጀምረዋል። ጉዞዋቸው በመኪና ወይንም በብስክሌት አይደለም፤ በስኬትቦርድ ነው። ስለዚህ ረዥም ጉዞ እና የስኬት ቦርድ አነዳድ የዛሬው የወጣቶች አለም ትኩረት ይሆናል።