ዴኒስ ጎልድበርግ-ደቡብ አፍሪቃዊዉ የመብት ታጋይ DW Amharic April 28, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአይሁድ ዝርያ ካላቸዉ ቤተሰብ የተወለዱት የኮሚንስት መርህ አራማጁ የአትላንቲክ ዉቅያኖስ ዳርቻን የሚያዋስነዉ ዘመናዊ የመኖርያ ህንጻዎች የሚገኙበት ኬፕታዉን አቅራብያ የሚገኘዉ የነጮች የመኖርያ ስፍራ ለሆነዉ ሆት ቤይ ነዋሪዎች ብርቅዬ ነዋሪ ናቸዉ። እኝህ ሰዉ እስከ ዛሪም ጃኮብ ዙማ ለሚያራምዱት ፓርቲ ደጋፊም ናቸዉ።