በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም(በተለይ ለዞን 9)በሥራ ላይ አለ የሚባለው በ1987 ዓ.ም. የወጣው ሕገ መንግሥት አንቀጽ 30ና 31 የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረ…

በርስ በርስ ጦርነት ስትወድም ከ20 ዓመት በላይ ያስቆጠረችው ሶማሊያ አሁን የሀያሉን አለም በተለይም የብሪታንያን ትኩረት መልሳ ያገኘች ይመስላል።

ዶቸ ቬለ Bobs ወይም የምርጥ ብሎግ ሽልማት የሚለዉን ሽልማት በመላዉ ዓለም ከሚገኙ የአምደ መረብ አምደኞች አወዳድሮ ይሸልማል።የዘንሮዉን ሽልማት ያሸነፈዉ

የንጎክ-ዲንካ ጎሣ የበላይ መሪ የሆነት ኩዎል ዴንግ ኩዎል የተገደሉት ከትናንት በስተያ ቅዳሜ ከሱዳን ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተው እየተመለሱ ሳሉ ነበር፡

ያፍሪካ አንድነት ሀምሳኛ አመት ክብረ በአል በአዲስ አበባ በፈረንጆች አቆጣጠር may 25 2013 የካሄዳል። ብዙ አፍሪካና የሌሎች አገር መሪዎች ትላልቅ ባለስልጣናትና ዲብሎማቶች ይገኛሉ። ብዙ የውጪ አገር ጋዜጠኞች ለበአሉ አዲስ ይገባሉ። ጊዜው አጭር ነው ልናደርግ የምንችለው ነግር ይኖር ይሆን?። ደደቦች ነን ቀድመን ሊታሰበን ባለመቻሉ። ይህ ጽሁፍ መታሰቢያነቱ ለአንዷለም አራጌ፤ ለስክንድር ነጋና ለኛ ሲሉ በወያኔ እስር ቤት […]

የክርክር ጭብጥ፥ ዋና መቀመጫውን በዋሽንግተን ዲሲ ያደረገ ዓለም አቀፍ ታዋቂ የጥና ተቋም በያዝነው ሳምንት ይፋ ባደረገው የአገሮች የምጣኔ ሃብት ነጻነት

ጥሩዉ ትኩረት ለሶማሌዎች እንዲጠቅም የሶማሊያ ፖለቲከኞችና የልብ ደጋፊዎቻቸዉ ደቡብ ሶማሊያ፥ ሶማሊላንድ፥ ፑንትላንድ፥ ወዘተ እየተባለ አራት ቦታ የተ

እ አ አ በ 2000 እና በ 2007 ዓም መካከል 10 ሰዎችን ገድሏል በተባለው በጀርመን በህቡዕ በሚንቀሳቀሰው የኒዎ ናዚዎች ቡድን አባል በሆነችው ቤአት ሼፐ እና በሌሎች …

ኤፍሬም እሸቴ
ታላቁ የክርስቲያኖች ጾም፣ ዐቢይ ጾም እነሆ የመጨረሻው “ሰሙነ ሕማማት”/ስቅለት ላይ ደረሰ። ለእምነቱ ተከታዮች የአጽዋማት ሁሉ በኩር እና ዋ

ፍቅር ለይኩንየዛሬው ጽሑፌን በምርጫ ዙሪያ ካጋጠመኝ ትንሽ ቆየት ካለ ገጠመኜ ልጀምር። በደቡብ አፍሪካዊቷ ቢዝነስ ከተማ ጆሐንስበርግ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶ

አሁንም የፖለቲካና የህሊና እስረኞች በአፋጣኝ እንዲፈቱ እንጠይቃለን!!! አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በሰላማዊና ህጋዊ የትግል መንገድ ለውጥ ማምጣት ይቻላላል፤ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እንፈጥራለን፤ ስልጣንም በግለሰቦች ወይም በቡድኖች ይሁንታ የሚገኝ ሳይሆን በህዝቡ በልካም ፈቃድ ይሆናል የሚል ጠንካራ እምነት በመያዝ ከአምባገነኑ ስርዓት ጋር እየታገለ የሚገኝ ነው፡፡ ይሄ ጠንካራ የትግል መነሳሳታችን እና […]

“አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ አስቀምጦታል፡ የእነ አንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይ ፍ/ቤት ወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን “ ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን እኔን መስላ፣ ታሳዝነኛለች” – አዝማሪ ሌሊት ሌሊት እንደ “ዳዊት ደጋሚ” ስለማመሽ […]

ሚያዚያ 25 ቀን 2005 ዓም ዓርብ ነዉ ቀኑ። የዶቼ ቬለ ራድዮ ጣቢያ ሥርጭቱን የጀመረበት 60 ኛ ዓመት ዛሬ ነው ፤ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ቋንቋ ክፍል ደግሞ ከሁለት

ሚያዚያ 25 ቀን 2005 ዓም ዓርብ ነዉ ቀኑ። የዶቼ ቬለ ራድዮ ጣቢያ ሥርጭቱን የጀመረበት 60 ኛ ዓመት ዛሬ ነው ፤ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ቋንቋ ክፍል ደግሞ ከሁለት

የማታውቃት ወላጅ እናቷ ከአጠገቧ ሆና፣ የማታውቃቸው እህት ወንድሞቿም አብሮ አደጎቿ ሆነው ለአስርት ዓመታት ኖራለች። ወጣቷ በማደጎ ነው ያደገችው። የዛሬ…

የጣቢያው ዋና ሥራ – አስከያጅ ሁኜ ኃላፊነቱን ከመረከቤ በፊት ይህ ሁኔታ ግልጽ ያደረገልኝ ነገር ቢኖር፣ እንደ ዶቸ ቬለ ያለ ትልቅ ተቋም ለአንድ አገር ፣ እ

«Back Road To Ethiopia» ይሰኛል በሚቀጥሉት ሳምንታት በጀርመኑ የሙዚቃ መድረክ የሚለቀቀዉ አፍሪቃዊ በተለይም የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃዎችን ያካተተዉ የሙዚቃ አ

ከዓለም ታላላቅ ግድቦች መከከል አንዱ እንደሚሆን የሚጠበቀው የ« ጊቤ 3 » ግድብ ፣ መጠነ -ሰፊ የሰብአዊ ቀውስና የድንበር ግጭት ሊፈጥር ይችላል ሲል ፤ አንድ …

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፤ በእነ አንዱዓለም አራጌ መዝገብና በሌሎች መዝገቦች ፤ በአሸባሪነት ተከሠው ይግባኝ የጠየቁ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአመራር አ

(ክፍል ፫)ጥገኝነትና አውሮፓ!ውዴ ሆይ! በስልኩ ውስጥ እዚህ አገር መረረኝ ልምጣ ማለትሽ ገርሞኛል። ወደ አውሮፓ መምጣት ስለተቻለ ብቻ አይመጣም። መምጣት ያ…

በዓለማችን አንድ ቢሊዮን ያህል ህዝብ በካባድ ድህነት የሚማቅቅ ስለመሆኑ በተደጋጋሚ ነው የሚነገረው። ችግሩን ለመቅረፍ፤ ከተቻለም ለማስወገድ ዓለም አቀ

ባለራዕይ ወጣቶች ማሕበር ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተፈጸሙ ነዉ ያላዋቸዉን የህዝብ መፈናቀል፤ የፕሪስ አፈና እና የጋዜጠኞች መታሰርን ለማስወገድ ብሄራዊ ኮሚቴ …

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦቦማ ሁለተኛ ዘመነ-ሥልጣናቸዉን የያዙበትን መቶኛ ቀን ምክንያት በማድረግ ባለፉት መቶ ቀናት ያከናወኗቸዉንና ወደፊት …

አዲሱ የኢጣልያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤንሪኮ ሌታ የሁለቱን የኢጣልያ ምክር ቤቶች ይሁንታ ጠይቀዉ እጎአ ከ1948 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥምር መንግሥት መስርተዋል

በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት ‘እያሽቆለቆለ ነው’ መባሉን እንደማይቀበሉ የገለፁ አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣን “…ይልቁን እየተሻሻለ ነው

ካሩቱሪ ግሎባል ኢትዮጵያ ውስጥ ሰፋፊ መሬቶችን በኪራይ ወስዶ አበባና ሰብሎችን እያመረተ የሚገኝ ግዙፍ አግሮ ኢንዱስትሪ ኩባንያ ነው፡፡

ካሩቱሪ ግሎባል ኢትዮጵያ ውስጥ ሰፋፊ መሬቶችን በኪራይ ወስዶ አበባና ሰብሎችን እያመረተ የሚገኝ ግዙፍ አግሮ ኢንዱስትሪ ኩባንያ ነው፡፡

ፍቅር ለይኩን
እንደ አለመታደል ሆኖ ከቅርብ የታሪካችን ዘመን እንኳን ብንነሳ ተጠሪነቱ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ የሆነ፣ ብሔራዊ ስሜት ያለው፣…

ግርማ ካሳ
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን ጨምሮ በርካታ የኢሕአዴግ ባለስልጣናት፣ በተለያዩ የአሜሪካና የአውሮፓ ከተሞች በመዘዋወር፣ ለአባይ ግንባታ ገን

መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች
ታደሰ ብሩ
መግቢያ
ማኅበራዊ ለውጥንና እድገትን የሚመለከቱ ዓላማዎች በአንድ ወይም በጥቂት ሰዎች ጥረት የሚሳኩ አይደ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ3 ወራት ያህል ከመሬት እንዳይነሳ በመላው ዓለም ታግዶ የቆየውን ድሪም ላይነር አውሮፕላን በማስነሳት ተሳፋሪዎችን ጭኖ መደበኛ

ብሪታንያ በሶማሊያ ሥለ ሶማሊያ ሠላም የሚነጋገር ዓለም አቀፉ ጉባኤ ለማስተናገድ በተዘጋጀችበት ባሁኑ ወቅት ለሃያ-ሁለት ዓመታት ያሕል ዘግታዉ የነበረዉን…