16:00 UTC ዜና 060912
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
click here for pdfሴትዮዋ እርሟን አንድ ቀን ወጥ ሠራች አሉ፡፡ ገና ወጡ ከድስቱ ሳይወጣ ጎረቤቱን ሁሉ በነቂስ ጠራችና ወጥ ቅመሱ አለች አሉ፡፡ ሰውም ምን አዲስ ነ…
(ደጀ ሰላም፤ ጳጉሜን 1/2004 ዓ.ም፤ September 6/ 2012/ READ THIS IN PDF)፦ ደጋግመን እንደዘገብነው እና ቀጥሎም ሙሉ ደብዳቤውን እንዳስነበብነው
ቅዱስ ሲኖዶስ…
ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈትና ዕሁድ፣ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም ከተፈፀመው የአስከሬናቸው ቀብር በኋላ ኢትዮጵያ ወደፊት መመልከቷን ጀምራለች፡፡
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር /ኢህአዴግ/ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሣኔዎችን አሣልፎ ማክሰኞ፤ ነሐሴ 29 ቀን 2004 ዓ.ም
በግብርናው ዘርፍ ፣ የስንዴ ይዞታ ተማራማሪ ጠበብት በቤይጂንግ ፤ ቻይና ፣4ቀናት በመምከር ትናንት ስብሰባውን መደምደማቸው ተነግሯል። ከ 13 ዓመት በፊትለ
ጉባኤዉ በመጪዉ ጥቅምት ማብቂያ በሚደረገዉ ምርጫ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ዲሞክራቲኩን ፓርቲ ወክለዉ ለድጋሚ ዘመነ-ሥልጣን እንዲወዳደሩ እጩነታቸዉን በይፋ …
ጀርመን በዓለም ላይ ጥሬ ዕቃዎችን በሰፊው ከሚፈጁት ቀደምት ሃገራት መካከል አንዷ ናት። ፍጆቱ በያንዳንዱ የአገሪቱ ዜጋ በነፍስ-ወከፍ ሲሰላ በዓመት አንድ …
በትናንቱ የ1500 ሜትር የአንድ እጅ አካል ጉዳተኞች የሩጫ ውድድር የ 24 አመቱ ወንድዮ ፍቅሬ እንደልቡ 2ተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ አስግኝቷል ። በ
የግብፁ የሲና በረሃ ለተሻለ ህይወት ፍለጋ ቀያቸውን ለቀው ወደ ባዕድ ሃገር መሰደድ ለመረጡት ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች ሲዖል ሆኖ…
በሚኒክ ከተማ ይካሄድ በነበረው የኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ በነበሩ የእስራኤል ስፖርተኞች ላይ በታጣቂ ፍልስጤማውያን በተሰነዘረ ጥቃት 11 ስፖርተኞች የተ
ዶቼቬለ ያነጋገራቸው በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሺን ባልደረባ እንደተናገሩት በአሁኑ ሰአት UNHCR በ 3 የስደተኞች መጠለ
በብርሃኑ ፈቃደ
ሩቅ ምሥራቃዊቷ ሲንጋፖር ያላት ሕዝብ አምስት ሚሊዮን ከመሆኑም በላይ አነስተኛ የደሴት አገር ብትሆንም፣ ከ35 ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ከ
በታምሩ ጽጌና በዮናስ አብይ
እሑድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. የፌዴራል ፖሊስ አባላት በንቃት ወደ መስቀል አበባባይ የሚያስገቡ መንገዶች ላይ በተጠንቀቅ ቆመዋል
ወራሪዎችንና ቅኝ ገዥዎችን በማሸነፍ ታሪክ የምንሠራ ሕዝብ ብቻ ሳንሆን፣ አፍሪካዊያን ለነፃነት ሲታገሉ ከጐናቸው በመቆም ታሪክ የምንሠራ ሕዝብ ብቻ ሳንሆ…
በጋዜጣው ሪፖርተር
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን በቅርቡ እንደሚተኩ የሚጠበቁት አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሰኞ ምሽት ለሕዝቡ ምሥጋና ለማቅረብ
በዳዊት ታዬ
መርካቶ አካባቢ ከሚገኘው የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ በተጭበረበረ መንገድ ሊዘረፍ ነበር የተባለ 1.6 ሚሊዮን ብር ተያ
በውድነህ ዘነበ
• የጨረታ ሰነድ ዝግጅት ተጀምሯልበመልቲ ሞዳል አሠራር ምክንያት ባለፉት አምስት ወራት በጂቡቲ ወደብ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎች
በታምሩ ጽጌ
ምክንያቱ ባልታወቀና ነጋዴዎችም ሲጠየቁ ምላሽ መስጠት ፈቃደኛ ባልሆኑበት ሁኔታ፣ የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መናሩ ስጋት እንደፈጠረባቸው በተ…
በውድነህ ዘነበ
– በባለሥልጣኑ ውሳኔ የተበሳጨው የአስጎብኚ ድርጅቶች ማኅበር ስብሰባ ጠርቷልየኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከቀረጥ ነፃ የ
በኃይሌ ሙሉየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (UNECA) ረዳት የፋይናንስ ሠራተኛ የነበሩት ወ/ት አልማዝ ልዑልሰገድ የተባሉ የ56 ዓመት
ላለፉት 8 ዓመታት አገራዊ ፋይዳ ያላቸውንና ለህዝባችን ሁለንተናዊ ነጻነት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በመደገፍ ሲንቀሳቀስ የቆየው የሜልበርን ዲሞክራሲ ለ
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈት ተከትሎ የተፈጠረው የሥልጣን ክፍተት በፍጥነት ይሞላ ሲል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – ኢዴፓ አሣስቧል፡፡
ቀበርኩ ብዬ ነበር መለስ ብሎ መጣ ምነዉ አላልቅ አለኝ የመለስ ቀለስ ጣጣ በቃኝ ያንተ ነገር ሂድ ከፊቴ ዉጣ ዛሬስ የቁርጥ ነዉ የፈለገዉ ይምጣ! ዋግሹም ጎበዜና አፄ ዮሐንስ ከአፄ ቴዎድሮስ ህልፈት በኋላ እኔ ልንገስ እኔ ልንገስ በሚል ለጦርነት ሲዘጋጁ ዋግሹም ጎበዜ ስልቻ ሙሉ ጤፍ ለአፄዉ ይልኩላቸዋል። መልዕክቱ . . . ዋ! ብዙ ሠራዊት አለኝ የሚል ነበር። […]
ለአገራችን መልካም መሪ ለቤተ
ክርስቲያናችንም ደገኛ አባት እንዲሰጥ ጸሎት ይደረጋል::
የተቀጸል ጽጌና መስቀል ደመራ
በዓላት አከባበር ዝግጅት ተጠናክ
የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ደን ይዞታ ከግዜ ወደ ግዜ እየተመናመነ ነዉ። አራት መቶ የማይሞላዉ መሪትን የሚሸፍነዉ ደን ያለዉ በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ግዛት ነዉ።
በጥቅምት ወር ማለቂያ ገደማ በሚካሄደው ምርጫ ፣ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ፣ዳግመኛ ማሸነፍ ከቻሉ ፤ በቀጣይ ዐራት ዓመታት የሚያከናውኗቸውን መርኀ ግብሮች
የሶማሊያን የባሕር ወንበዴዎች ጥቃት ለመከላከል የመርከብ ኩባንዮች የዘረጉትን የጥበቃ መርሐ-ግብር አጠናክረዉ እንዲቀጥሉ ወንበዴዎቹን ለመዉጋት የዘመተ…
በምዕራብ ጀርመኑ የኖርድ ራይን ቬስትፋለን ፌደራዊ ክፍለ ግዛት ከ2 ሳምንት አጋማሽ በፊት በተጀመረው በአዲሱ የትምህርት ዘመን ለ 1ኛ ደረጃ ተማሪዎች የእስ
የሶማሌላንድ ባለሥልጣናት ባለፈዉ አርብ ብቻ አንድ መቶ ኢትዮጵያዉን ስደተኞችን አስገድደዉ ወደ ኢትዮጵያ መልሰዋል። በሌላ በኩል የጀርመን መንግሥት በሊ
. ቅ/ሲኖዶሱ የአስታራቂ ኮሚቴውን
ሪፖርት አዳምጧል::
. ሦስት የአስታራቂ ኮሚቴው አባላት
አዲስ አበባ ናቸው::
. ቅ/ሲኖዶሱ አካሄዱን ለማደናቀፍ
የሚሞክሩ ቡ
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሥርዓተ ቀብር ዕሁድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም ተፈፅሟል።
የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አጀማመር፥ የዛሬ ይዞታና መጪ ሁኔታ በተከታታይ ውይይቶች የምንመለከታቸው ጭብጦች ናቸው።
የኢትዮጵያ ኅገ መንግስት ስለ ጋዜጠኝነ
የሪፖብሊካኑ ፕሬዚዳንታዊ እጩ ሚት ራምኒ እና ምክትል ፕሬዚዳንታዊው እጩ-ፓል ራያን ማን ናቸው?
አንጎላ ውስጥ በተካሄው ምርጫ ፣ የፕሬዚዳንት ሆሴ ኤድዋርዶ ዶሽ ሳንቱሽ ፓርቲ (MPLA)አሸናፊ እንደሆነ አሳወቀ ። ፓርቲው በገንዘብ ተደግፎ፣ በሰፊ ፕሮፖጋን
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዘገባ እንደሚያመለክተዉ እነዚሕ ፖለቲከኞች በ2009 እና 2010 ለጠፋዉ በመቶ ሚሊዮን ለሚቆጠር ገንዘብ ተጠያቂዎች ናቸዉ።ግን ደ
ባለፈው ሣምንት በዓለምአቀፍ ደረጃ ከተካሄዱ ዓበይት የስፖርት ውድድሮች አንዱ ስዊትዘርላንድ ዙሪክ ላይ የተካሄደው የአትሌቲክስ ዳያመንድ ሊግ ውድድር ነ
የእለቱ ዜና
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(MKWebsite, ነሐሴ 28/2004 ዓ.ም/ August 3/2012/ በእንዳለ ደምስስ/ PDF):- ስንክሳርንና ግብረ ሕማማትን እንዲሁም ሌሎችን መጻሕፍት ከግእዝ ወደ አማርኛ የተረጎሙት
(ፎቶው የቢቢሲ ነው)click here for pdfየጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት ከተረዳበት ሰዓት ጀምሮ ሀገራችን አዲስ መልክ ይዛለች፡፡ ያለፉት ቀናት ስለራሳችን የተ…
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ቀብር በዛሬው ዕለት በይፋ የሃዘን ስነ ስርዓት ተፈጸመ። የሟቹ አስከሬን በብዙ ሺህ ሃዘንተኞች ታ
ዛሬ የጠ/ሚኒስትሩን አስከሬን ሽኝት በታላቅ ክብር እና ዝግጅት በማከናወን ላይ ያለችው ኢትዮጵያ አቶ መለስ ዜናዊ ፍትሐተ ጸሎት እንዲደረግላቸ
በውድነህ ዘነበ
በጤና መታወክ ምክንያት በሕክምና ላይ የሚገኙት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አለማየሁ አቶምሳ፣ ሕክምናቸውን አቋርጠው በጠቅላይ ሚኒስ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ታመሙ መባሉን እንደሰማ ለሁለት ወራት አዝኖና ደንግጦ፣ አረፉ መባሉን ከሰማ ወዲህም ለሁለት ሳምንት ሙሉ በመሪር ሐዘን በመዋጥ አልቅሶና
በታምሩ ጽጌ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከትግል አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ደርግን ከጣሉ ማግስት ጀምሮ፣ በአገር ዕድገትና ልማት ሥራ ላይ የተሰማሩ ቢሆንም
በምሕረት ሞገስ
“ከጠዋቱ 12 ሰዓት እንዳለፈ ከልጄ ስልክ ተደወለልኝ ‘ቴሌቪዥን ክፈች’ አለችኝ፡፡ ስከፍት ስለመለስ ዜና ዕረፍት ይወራል፡፡ የልጅ ልጆቼን …
በውድነህ ዘነበ
በመስከረም 2006 ዓ.ም. ይጠናቀቃል ተብሎ ዕቅድ የተያዘለት የግልገል ጊቤ ሦስት ኃይል ማመንጫ ግንባታ በወቅቱ እንደማይጠናቀቅ በመረጋገጡ፣ ሊ…