ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሾም ተጠየቀ VOA Amharic September 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈት ተከትሎ የተፈጠረው የሥልጣን ክፍተት በፍጥነት ይሞላ ሲል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ – ኢዴፓ አሣስቧል፡፡