መሐራ እግዚኦ ለነፍሰ መራሔ መንግሥትነ ገ/ማርያም
ዛሬ የጠ/ሚኒስትሩን አስከሬን ሽኝት በታላቅ ክብር እና ዝግጅት በማከናወን ላይ ያለችው ኢትዮጵያ አቶ መለስ ዜናዊ ፍትሐተ ጸሎት እንዲደረግላቸው በማድረግ በክብር በመሸኘት ላይ ትገኛለች። “እኛ አፈር እንደ ሆንን አስብ።” (መዝሙረ ዳዊት 103፥14)” በሚለው የቅዱስ ዳዊት መዝሙር
አቶ መለስን ያሰበችው ቤተ ክርስቲያን “መሐራ
እግዚኦ ለነፍሰ መራሔ መንግሥትን ገ/ማርያም፤ አቤቱ የመራሔ መንግሥታችንን የገብረ ማርያምን ነፍስ ማር” በማለት
ጸሎትዋን አድርሳለች። በዚሁ አጋጣሚም ስመ ክርስትናቸው ገብረ ማርያም መሆኑን በማስታወስ በተለያዩ ሥፍራዎች “ገ/እግዚአብሔር”
የተባለውን ለማስተካከል እንወዳለን። ለተፈጠረውም ስሕተት ይቅርታ እንጠይቃለን። እግዚአብሔር የጠ/ሚኒስትሩን የገ/ማርያምን ነፍስ
ይማር፤ ለቤተሰባቸውም መጽናናትን ያድል።