የወያኔ የድንቁርና ተቋማት ያፈሯቸው ወጣት «ምሁራን» – Achamyeleh Tamiru የራሱ የኑሮ መመሪያ እምነት [ideology] የሌለው ያሁኑ የኢትዮጵያ ወጣት «ምሁር»፤ አገራችን በዚህ ወቅት የደረሰችበትን «ደረጃ» ሲገመግም፥ ወያኔ በቴሌቨዥን ኑሯችንን በማይመስሉ የስኬት አሃዞች አጅቦ የሚያሳየንን የወያኔ ዘመን ኢትዮጵያና የቀድሞ ስርዓቶች ኢትዮጵያን ውድድር …

የወያኔ የድንቁርና ተቋማት ያፈሯቸው ወጣት «ምሁራን» – Achamyeleh Tamiru = Read more »

ኢሳት ዜና (ነሐሴ 22 ፣ 2007) ከአራት አመት በፊት የተቋቋመውና አስር የስኳር ፋብሪካዎች ግንባታ ለማካሄድ ሃላፊነት የተሰጠው የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው የ 2007 አም በጀት አመት የሰባት ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደደረሰበት ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። የሃገሪቱ ነባር የስኳር ፋብሪካዎች እንዲያስተዳድር ሃላፊነት ተሰጥቶት የነበረው ይኸው ኮሮፖሬሽን ለስራው ማስኬጃ ከተለያዩ የመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር ለእቃ አቅርቦት መከፈል …

ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡ እንደ ምንጮቻችን ግምት ኮንሰርቱ የመከናወኑ ዕድል 1 ፐርሰንት ብቻ› ነው፡፡ የኮንሰርቱ አዘጋጆች ለድምፃዊው 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር የከፈሉ ቢሆንም ለኮንሰርቱ ፈቃድ ማግኘት አልቻሉም፡፡ …

ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡ Read more »

ኢሳት ዜና (ነሐሴ 21 ፣ 2007) ግንባታው ለ 12 አመታት ያህል ሲካሄድ የቆየውና የእዳ መጠኑ 1.2 ቢሊዮን ብር አካባቢ የደረሰው የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ተጨማሪ ብድር ካልጸደቀለት በስተቀር ስራውን በተያዘለት እቅድ መሰረት እንደማይጀምር ምንጮት ለኢሳት ገለጡ። መንግስት የተንዳሆ የስኳር ልማት ፕሮዳክሽን በአምስት አመት የልማት እቅድ መሰረት ወደማምረት ደረጃ ለማሳደግ ቢጥርም ግንባታው በተለያዩ አስተዳደራዊ ችግሮች ሊያልቅ አለመቻሉን …

ከሰሞነኛ የፌስቡክ ጉዳዮች የህወኃትና የአጃቢ ፓርቲዎቹ ጉባኤ በአዘናጊ መልኩ ሰፊ ቦታና ጊዜ እየወሰዱ ሲያነጋግሩ እየታዘብን ነው፡፡ ልክ የማናውቀው ህወኃት በጉባኤ ‹‹እሞትለታለሁ›› ከሚለው የህልውናው መሰረት የሆነውን ‹‹የከፋፍለህ ግዛ›› እና የ‹‹አብዮታዊ ዲሞክራሲ›› ፖሊሲውን፣ የሴራ ፖለቲካውን ይለውጥ ይመስል፣ ወይም አጃቢዎቹ ከህወኃት ፈቃድ ውጪ …

ዛሬም ወደ ውስጥ የመመልከትን ‹‹ግርዶሽ ›› ካልገፈፍን– በተናጠል ፉከራ የትም አንደርስ ::Girma Bekele Read more »

ከነሐሴ 12/2007 ጀምሮ በአስገዳጁ ሁኔታ ምክንያት ህልውናው ማክተሙን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል! አርብ ነሐሴ 22/2007 የአወሊያ የእርዳታና የልማት ድርጅት የስራ አመራር ቦርድ በህልውናው ዙሪያ ለመወሰን አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ! ነሐሴ 12/2007 በራሃ ሆቴል በዶክተር ሐሰን ሰዒድ ሰብሳቢነት የተካሄደው ይኸው ስብሰባ በኢትዮጵያ እስልምና …

የአወሊያ የእርዳታና የልማት ድርጅት የስራ አመራር ቦርድ በህልውናው ዙሪያ ለመወሰን አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ! Read more »

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን አቋርጠው ኤርትራ የሚገኘውን ግንቦት ሰባት የተባለ በተወካዮች ም/ቤት ሽብርተኛ የተባለ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ላይ የአቃቤ ህግ ምስክር ተሰማ፡፡ ዛሬ ነሀሴ 22/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት አንደኛ ተከሳሽ ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ ሁለተኛ ተከሳሽ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ሦስተኛ ተከሳሽ ፍቅረማርያም አስማማው እንዲሁም አራተኛ ተከሳሽ […]

ህውሓት ባካሄደችው ጠቅላላ ጉባሄ ከመረጠቻቸው 9 ከፍተኛ አመራሮች መካከል ወ/ሮ አዜብ መስፍን ይገኙበታል፡፡ የወ/ሮ አዜብ መስፍን በከፍተኛ አመራር ደረጃ መመራጣቸው ፣በቀጣይ በድርጅቱ ውስጥ የአቶ መለስ …ዜናዊ “ዕራይ” ከሚዲያ ሽፋን እና ከንግግር ድምቀት ባለፈ የባለቤታቸውን “ራእይ” በተግባር ለመፈፀም እና ለማስፈፀም ከፍተኛ የሆነ ትጋት እንደሚያደርጉ የሚጠበቅ ነው፡፡ ከውሓት ጀርባ ድርጅቱን የሚመሩት አቦይ ስብሓት ነጋ እና የእሳቸውን ቡራኬ […]

‹‹ስብስባን በማወክ›› ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ማህበራዊ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አለነ ማህፀንቱ ውሳኔ ሳያገኙ ተለዋጭ ቀጠሮ እንደተሰጣቸው፤ የተከሳሹ ጠበቃ አቶ ገበየሁ ይርዳው ገለፁ፡፡ አቶ አለነ ዛ…ሬ ነሐሴ 21 ቀን 2007 ዓ.ም አራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበረ ሲሆን፤ መዝገባቸውን እየተከታተለ የሚገኘው ተረኛ ችሎትም መዝገቡን እየተመለከተ እንዳለና ብይኑ እንዳልደረሰ ገልፆ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ አቶ […]

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የአራዳ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ነሃሴ 22/2007 ዓ.ም በዋለው ችሎት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም መንግስት ከጠራው ሰልፍ አንድ ቀን ቀድሞ ከለቅሶ ቤት ወደ ቤተ መንግስት የተደረገውን ሰልፍ አደራጅቶ መርቷል እንዲሁም ለዋናው (ለሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም) ሰልፍ አነሳስቷል በሚል ክስ የተመሰረተበት አቶ ማሙሸት አማረ በነፃ እንዲለቀቅ ወስኗል፡፡ አቃቤ ህግ ነሃሴ 20/2007 […]

ዛሬ ነሀሴ 22/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት አንደኛ ተከሳሽ ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ ሁለተኛ ተከሳሽ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ሦስተኛ ተከሳሽ ፍቅረማርያም አስማማው እንዲሁም አራተኛ ተከሳሽ ደሴ ካህሳይ ‹‹አቃቤ ህግ በጻፈውና ለተከሳሽ በደረሰው የክስ ማመልከቻ ላይ አቃቤ ህግ የሰው ማስረጃ (ምስክር) አልጠቀሰም፤ እኛም መቃወሚያ ስናስገባም ሆነ እምነት ክህደት ቃል ስንሰጥ ይህን ግምት ውስጥ በማስገባት ነው፤ በመሆኑም የአቃቤ ህግ ምስክር ሊሰማብን አይገባም›› […]

የግል ኑሮን ለማደላደል ሲባል የወያኔ አባል መሆን “ወይን ለመኖር” የሚል ስያሜ ከተሰጠው ዓመታት ተቆጥሯል። “ወይን ለመኖር” ዜጎች ነፃነታቸውን ለጥቅም አሳልፈው የሚሸጡበት፤ የሰው ልጅ ክብር የሚዋረድበት ገበያ ነው። በወይን ለመኖር “የገበያ ህግ” መሠረት እያንዳንዱ ዜጋ ሊያገኘው መብቱ የሆነውን አገልግሎት እንዲያገኝ የህወሓት፣ የብአዴን፣ የኦህዴግ፣ የደህዴግ፣ የአብዴፓ፣ የቤጉህዴፓ፣ የጋህአዴን፣ የሀብሊ ወይም የኢሶዴፓ አባል መሆን፤ አልያም መደገፍ ግዴታ ነው። […]

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

የህወሓት አገዛዝ ታጣቂዎች ማንነታቸው እዳይታወቅ ጭምብል ለብሰው በሌሊት የስርዓቱ ደጋፊ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ቤት ሰብረው በመግባት አሰቃቂ ግድያ በመፈፀም ላይ ናቸው! በጎንደርና አካባቢው በተለይም ደግሞ በደምቢያ ወረዳ ቆላድባ ከተማ ውስጥ የህወሓት ታጣቂ ኃይሎች ጭምብል አጥልቀው በሌሊት እየተንቀሳቀሱ የሰፈር ቤት ሰርሳሪዎችን በመምሰል የአገዛዙ ደጋፊ ያልሆኑ ግለሰቦችን ቤት ሰብረው በመግባት ሰዎቹን በጩቤና በጥይት በመግደል ንብረታቸውን በመዝረፍ ስራ ላይ […]

ነኅሴ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነባር አመራሮቹ በመመረጥና በመምረጥ መብት በድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንዲሳተፉ የፈቀደው ህወሃት፣ ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በሁዋላ በስራ አስፈጻሚነት ሲያገለግሉ የነበሩ አብዛኞቹን መሪዎችን በድጋሜ መርጧል። አቶ አባይ ወልዱ የድርጅቱም የግንባሩም ሊቀመንበር ሆነው ሲመረጡ፣ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ደግሞ ምክትል ሆነው ተመርጠዋል። ቀድም ብሎ ህወሃትን ሊለቁ ነው በሚል …

ነኅሴ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሃምሌ 27 ቀን 2007 ዓም በደቡብ ክልል በጋሞጎፋ ዞን በጫኖ ሚሌ ቀበሌ ውብዬት ጩበሮ የተባለ የመከላከያ ሰራዊት አባል ፣ መከላከያን በመልቀቅ ወደ ቤተሰቦቹ ከተመለሰ ከሁለት ወር በሁዋላ፣ ፖሊሶች አንተ ተቃዋሚዎችን ትደግፋለህ ብለው በሰደፍ ደብድበው አንድ አይኑን እንዳፈሰሱት አባቱ አቶ ጩበሮ ጩኮ ለኢሳት ተናግረዋል። ወታደሩ ወደ ቀየው …

ነኅሴ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነጋዴዎች ለኢሳት እንደገለጹት፣ የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት በድንገት በመምጣት በጉለሌ ክፍለከተማ ወረዳ ዘጠኝ ቀበሌ 02 የሚገኘውን የንግድ ድርጅታቸውን አሽገውባቸዋል። “በቂ ምክንያት ሳይኖርና በቂ የማስጠንቀቂያ ጊዜ ሳይሰጠን፣ ከአንድ ወር ላላነሰ ጊዜ ስራ ፈተን ቤተሰቦቻችን ለችግር ተጋልጠዋል” በማለት የሚናገሩት ነጋዴዎች፣ ጉዳዩን ለተለያዩ ባለስልጣናት ቢያመለክቱም መፍትሄ የሚሰጣቸው አላገኙም። የወረዳው የኢህአዴግ …

ነኅሴ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዛሬ ነሃሴ 21 ቀን 2007 ዓ.ም. በምዕራብ ጎጃም ዞን ሜጫ ወረዳ አብዮት ፋና ቀበሌ ሶስት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታድነው መታሰራቸውን የዞኑ የፓርቲው አስተባባሪዎች ገልጸዋል፡፡ ሶስቱም የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ከሌሊቱ 11 ሰዓት ጀምሮ ቤታቸው በታጣቂ ተከቦ እንዳደረ የተገለፀ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በቀበሌው ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደሚገኙ ነገረ …

ነኅሴ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ዓመት መስከረም ወር ላይ በጋዛ ሰርጥ በሃማስ የታገተው ኢቲዮ እስራኤላዊ ወጣት አቭራም መንግስቱ ከሃያ በላይ የሚሆኑ ቤተሰቦቹ ልጃችን ይለቀቅ በማለት በጋዛ ኤርዝ መተላለፊያን ዘግተው ተቃውሟቸውን እያሰሙ ሲሆን የልጃቸውን መታገት በዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እንዲታወቅላቸውም ተማጽዕኖዋቸውን አሰምተዋል። የአቭራም ወንድም ”እኛ በነፃነት የመዘዋወር መብትን እናከብራለን፣ ሁላችንም ፍልስጤማዊያንም …

ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቀሌ የሰማዕታት አዳራሽ ሲካሄድ የከረመው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ አቶ ዓባይ ወልዱ ሊቀመንበር ሆነው እንዲቀጥሉ በድጋሚ መረጣቸው፡፡ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡

ከሁለቱ ሊቀ መናብርት በተጨማሪ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ አቶ በየነ ምክሩ፣ ወ/ሮ አዜብ መስፍን፣ አቶ ዓለም ገብረ ዋህድ፣ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር (ሞንጀሪኖ) የሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ (ፖሊት ቢሮ) አባላት ሆነው ተመርጠዋል፡፡

ሕወሓት ከነባር የፖሊስ ቢሮ አባላት መካከል አቶ ዓባይ ፀሐዬ፣ አቶ አባዲ ዘሞ፣ አቶ ቴድሮስ ሐጎስና አቶ ፀጋይ በረኼ በመተካካት ሸኝቷል፡፡ ወ/ሮ ሮማን ገብረ ሥላሴ፣ አቶ ተወልደ ብርሃን በርኼና አቶ ተክለወይኒ አሰፋ በፈቃዳቸው ከማዕከላዊ ኮሚቴ  አባልነት ለቀዋል፡፡

ለማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት 50 አባላት ታጭተው 45 አባላት የተመረጡ ሲሆን፣ የአቶ ዓባይ ወልዱ ባለቤት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነ ማርያምና የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ክንደያ ገብረ ሕይወት ሳይመረጡ ከቀሩት አምስት አባላት መካከል ተጠቃሽ ናቸው፡፡

ከሁለት ዓመት ተኩል በፊት በተካሄደው 11ኛው የሕወሓት ጉባዔ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ሆነው ከተመረጡት ውስጥ አቶ ቴዎድሮስ ሐጎስ፣ ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነ ማርያምና አቶ ገብረ መስቀል ታረቀ ሳይቀጥሉ ቀርተዋል፡፡ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር አዳዲስ አባላት ሆነው ገብተዋል፡፡
 

የወያኔና የተለጣፊዎቹ አመታዊ ጉባዔ – የእስራኤል መንግስት በማጎሪያ ውስጥ ያሰራቸውን ስደተኞች መለቀቀ -እና ሌሎች ዜናዎች ያዳምጡ::(ፍኖተ ዲሞክራሲ) ‪= ‎የነሐሴ‬ 20 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜና (August 26, 2015 ‪#‎News‬) – የወያኔና የተለጣፊዎቹ አመታዊ ጉባዔ እየተጠናቀቀ ነው – የወያኔ የፖሊቲካ ፍርድ ቤት በነጻ …

የወያኔና የተለጣፊዎቹ አመታዊ ጉባዔ – የእስራኤል መንግስት ያሰራቸውን ስደተኞች መለቀቀ -እና ሌሎች ዜናዎች ያዳምጡ::(ፍኖተ ዲሞክራሲ) Read more »

የህወሓት ጉባኤ በኣባይ ወልዱ ኣንጃ ኣሸናፊነት ተጠናቀቀ…! (ኔትወርክ ማለት ኣይዚኣን ዶ?) ፖሊት ቢሮ ህወሓት 1) ኣባይ ወልዱ”ኣባይ ደራ” ሊቀ መንበር 2) ዶክተር ደብረፅየን ገ/ሚካል ምክትል ሊቀመንበር 3) ጌታቸው ኣሰፋ 4) ዶክተር ኣዲስ ኣለም ባሌማ 5) ፈትለወርቅ ገ/ዝሄር(ሞንጀሪኖ) 6) ኣለም ገብረዋህድ …

የህወሓት ጉባኤ በኣባይ ወልዱ ኣንጃ ኣሸናፊነት ተጠናቀቀ (ኔትወርክ ማለት ኣይዚኣን ዶ?) Read more »

የህወሓት ደጋፊ አለ የተባለዉ የፓርቲዎች ጉባኤ በኢትዮጵያቸን አስጨናቂ እየሆነ መጥቷል፡፡በተቃዉሞ ጎራዉም በገዢ ፓርቲዎችም ዉስጥ ማለት ነዉ፡፡በተቃዉሞዉም እጁ ስላለበት ተረጋግቶ ጉባኤ ማካሄድ አልተቻላቸዉም(አንዳንዶቹ በተፈጥሮኣቸዉ ያዉ ቢሆኑም)፡፡በገዥዉ ፓርቲ አባልና አጋር ፓርቲዎች መካከል ፉክክሩ ድብቅ ነዉ፡፡ጸረ ዲሞክራሲያዊና በጥቅም ላይ የተመሰረተ ነዉ፡፡ይህ የታፈነ ዉድድር የት ቦታ እንደሚበጠስና የአሸናፊና ተሸናፊ ወገን እንደሚፈጥር አይታወቅም፡፡ፍጻሜዉ ግን ይህ ሃቅ ይመስለኛል፡፡ የኢህኣዴግ አባል ፓርቲዎች […]

“እኛ ውጪ ሆነን ተጨንቀናል፤ እነርሱ ውስጥ ሆነው ያልቀላፋሉ!” የህወሓት ደጋፊ አለ የተባለዉ  Tekle Bekele የፓርቲዎች ጉባኤ በኢትዮጵያቸን አስጨናቂ እየሆነ መጥቷል፡፡በተቃዉሞ ጎራዉም በገዢ ፓርቲዎችም ዉስጥ ማለት ነዉ፡፡በተቃዉሞዉ ም እጁ ስላለበት ተረጋግቶ ጉባኤ ማካሄድ አልተቻላቸዉም(አንዳንዶቹ በተፈጥሮኣቸዉ ያዉ ቢሆኑም)፡፡በገዥዉ ፓርቲ አባልና አጋር ፓርቲዎች …

“እኛ ውጪ ሆነን ተጨንቀናል፤ እነርሱ ውስጥ ሆነው ያልቀላፋሉ!” የህወሓት ደጋፊ አለ የተባለዉ (Tekle Bekele) Read more »

የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። ኣብዛኛው የትግራይ የፌስቡክ ኣክትቪስቶች፣ ወጣቶችና ሙሁራን የህወሓት ኣባላት፣ ሌሎች ለውጥ ፈላጊ ኣክትቪስቶችና ሌሎች ፖለቲከኞች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ ። የኣርከበ በድምፅ በጉባኤው መሳተፍ ለብዙዎች የኣዲስ ኣበባው ኣንጃ ወደ ኣሸናፊነት የተጠጋ ቢመስላቸውም ጉዳዩ ሌላ ነው። ኣርከበ ተመልሶ የማይወዳደር መሆኑ ስላረጋገጡ የትግራዩ ኣንጃም እንዲሳተፍ በኣንድ ለ ኣምስት […]

አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም መንግስት ከጠራው ሰልፍ አንድ ቀን ቀድሞ ከለቅሶ ቤት ወደ ቤተ መንግስት ለተደረገውና ለዋናው (ለሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም) ሰልፍ አነሳስቷል በሚል ክስ የተመሰረተበት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ ነሃሴ 20/2007 ዓ.ም አራዳ ምድብ ችሎት ቀርቦ ለነሃሴ 22/2007 ዓ.ም ለውሳኔ ተቀጠሯል፡፡ አቶ ማሙሸት አማረ ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም በተካሄደው ሰልፍ ላይ ሁከትና ብጥብጥ ፈጥሯል በሚል […]

ለልጆችህ ቃል ገብተሀል ፣ ት/ት ከመከፈቱ በፊት ከአዲስ አበባ ወጣ አርገህ ልታዝናናቸው እናም በቃልህ መሰረት 3 ልጆችህን ይዘህ አሪፍ አድርጎ ሊያዝናችሁ እንደሚችል ወዳሰብከው ወደ ወሊሶ ትነዳና ነጋሽ ሎጅ ትገባለህ ትንሽ አረፍ ብለህም ወደ መዋኛው ቦታ ከደቂቃዎች በፊት ከሄዱት ሁለት ወንድሞቿ ጋር ለመቀላቀል የፈለገችውን ሴቷን ልጅህን ይዘህ መዋኛው ገንዳ ጋር ስትደርስ የሁለት ልጆችህን ሬሳ በመዋኛ ገንዳው […]

#Ethiopia : በማይጠቅም የጠላትን ሃይል የማጋነን ስራ ላይ ከመጠመድ የራሳችንን የትግል ስራ በመስራት ሕዝብን በማስተባበር በመቀስቀስ እና በማደራጀት ላይ ያተኮሩ አመርቂ ስራዎች ብንሰራ ማንን ገደለ?ስለ ሕወሓት መተካካት እና ስለ ብአዴን መሰነባበት ከምንደሰኩር ትግላችንን አጠናክረን በጋራ በአንድነት ሆነን ለሚፈናቀለው ለሚታሰረው እና …

የሃይል ሚዛን በፕሮፓጋንዳ ጡዘት ውስጥ የሚኖረውን የፖለቲካ ሚና ልናውቅ እንገደድ !!! (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

በሻሸመኔ በልማት ስም ሕዝቡን ከቀየው እየተፈናቀለ ነው:: #Ethiopia በሻሸመኔ አከባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ለረዥም አመታት ከኖሩበት ቀየ በልማት ስም እየተፈናቀሉ መሆኑን ከአከባቢው የሚወጡ መረጃዎች እያመለከቱ ነው::ከአከባቢው የመጡ የፎቶ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የወያኔው ባለስልጣናት በፌዴራል ፖሊስ በመታጀብ የሕዝቡን መኖሪያ ቤት በማፍረስ ሕዝቡን እያፈናቀሉት …

በሻሸመኔ በልማት ስም ሕዝቡን ከቀየው እየተፈናቀለ ነው:: Read more »

ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ ንጉስ ካሊድ ስፔሻል የአይን ህክምና ማዕከል ላለፉት 20 አመታት ያገለገሉት አቶ አስፋው ጁን 5 2015 ባልታወቀ ምክንያት መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ወድቀው ብቂ ህክምና ስይደረግላቸው ህይወታቸው ማለፉን እማኞች ይገልጻሉ ። በአቶ አስፋው አሞሞት ግራ የተጋቡት ቤተሰቦችና የሲውዲን መንግስት አስከሬኑ እንዲመረመር ጥያቄ ቢያቀርብም ስለ አሞሞቱ የሚያስረዳ ግልጽ የሆነ ነገር እስካሁን ባለ መቅረቡ ላለፉት […]

ነኅሴ ፳ (ሀያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሟቹ ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ያስቀመጡት የመተካካት ፖሊሲ በህወሃት ነባር አመራሮች ሲተች፣ ብአዴኖች ፖሊሲውን ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ማድረግ ባለመቻላቸው ግራ ተጋብተዋል። የአቶ መለስ የመተካካት ፖሊሲ በ2007 ዓም ሁሉም የድርጅቱ ነባር አመራሮች በአዳዲስ ወጣት አመራሮች ይተካሉ የሚል ነበር። ይሁን እንጅ ህወሃት እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባኤ በአቶ መለስ ወቅት ከአመራር …

ነኅሴ ፳ (ሀያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ላይ ህዝብን አነሳስቷል በሚል ክስ የተመሰረተበት አቶ ማሙሸት አማረ ነሃሴ 20/2007 ዓ.ም አራዳ ምድብ ችሎት ቀርቦ ክሱን ተከታትቷል። ከአራቱ ምስክሮች መካከል ሶስቱ ‹‹አቶ ማሙሸት አማረ 300 ብር ከፍሎ ሰልፍ እንድንወጣ አድርጎናል›› ሲሉ መስክረዋል፡፡ ይሁንና ምስክሮቹ ከማሙሸት ጋር በተገናኙበት ወቅት …

ነኅሴ ፳ (ሀያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ሱዳንዋ ዋና ከተማ ጁባ ማንነቱ ባልታወቀ ነፍጥ ባነገተ ታጣቂ ግለሰብ በተተኮሰ ጥይት አንድ ኢትዮጵያዊ ነጋዴ ሲገደል ሌሎች ደግሞ ክፉኛ ቆስለዋል። ማክሰኞ ዕረፋዱ ላይ በጁባ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጽሕፈት ቤት ደጅ ላይ ዳቦ በመሸጥ ይተዳደሩ የነበሩት ኢትዮጵያዊያን ነጋዴዎችን የገደለውና ያቆሰለው ግለሰብ እስካሁን አልተያዘም። የአካባቢው ነዋሪዎች የሩምታ ተኩሱን …

ነኅሴ ፳ (ሀያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍቼ ወደ ጉንዶመስቀል የሚሄደው መንገድ ውቄና አንኮ ድልድይ አካባቢ በመቆረጡ ካለፉት 3 ቀናት ጀምሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ተቋርጧል። መንገዱ በአፋጣኝ ባለመጠገኑ ነዋሪዎች መጉላላታቸውን ለኢሳት ገልጸዋል። በተለይ አምቡላንሶች በሽተኞችን ይዘው ለመጓዝ ባለመቻላቸው ችግር እየተፈጠረ መሆኑን ተናግረዋል።

ዳንኤል ተፈራ ትናንት አንድ ቀጠሮ ይዘን ነበር… አዎ!… ይሄው በቀጠሯችን መሰረት ከች፤ የመብራቱ መኖርና ‹‹የኢንተርኔት ኮኔክሽን›› መከሰት ታክሎበት በትናንትናው ዕለት ከዶ/ር ነጋሶ ጋር ስለነበረኝ ቆይታና ትዝታ ጥቂት ለማለት በቃሁ፡፡ ዶ/ር ነጋሶ የሚኖሩት ብስራተ ገብርኤል አካባቢ በመንግስት ቤት ነው፡፡ ያውም ፖለቲካው …

ጥቂት ትዝታ ዶ/ር ነጋሶ ቤት ከነበረኝ ቆይታ (ዳንኤል ተፈራ) Read more »

  ዛሬ ጥዋት በኢትዮጵያ አቆጣጥር 12: 45 ላይ በቀጥታ ለሚተላለፍ ለቴሌቪዥን ስርጭት WDBJ 7 ዋሽንግተን አቅራቢያ በሚገኜው እስቴት በቨርጂኒያ ኢነተርቪው በማድረግ ላይ የነበሩ ወጣት ሪፖርተር እና ካሜራ ማን ተገደሉ። አልሰን ፖርከር እድሜ 24 ሪፖርተር አደም ዋርድ እድሜ 27 ካሜራ ማን 8 ጊዜ በተተኮሰባቸው ጥይት ሒወታቸው አልፏል።ድርጊቱን የፈፀመው ሰው በፍለጋ ላይ ነው። ለሞቱት ነፍስ ይማር ፣ […]

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቐለ ሰማዕታት አዳራሽ እየተደረገ ባለው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ፣ በመተካካት ተሸኝተው የነበሩ የሕወሓት አመራሮች በጉባዔው እንዲመረጡና እንዲመርጡ ተወሰነ፡፡ አዘጋጅ ኮሚቴው የጋበዛቸው ያለ ድምፅ እንዲሳተፉ ነበር፡፡ ከ1,650 በላይ ጉባዔተኞች በታደሙበት ጉባዔ የተገኙ አንድ ተሳታፊ ከዚህ ቀደም ተገፍተው የወጡ ያሏቸው ነበር አመራሮች በድምፅ እንዲሳተፉ ጥያቄ ካቀረቡ በኋላ፣ በጉዳዩ ላይ የመከረው ጉባዔ በጭብጨባ […]

(ደሕዴግ) ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለ ማርያም ደሳለኝን የፓርቲዉ ሊቀመንበር አድርጎ በድጋሚ መርጧቸዋል።የግንባሩን መሥራች ዶክተር ካሱ ኢላላን ደግሞ አሰንብቷል።የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) በበኩሉ የቀድሞዉን የፓርቲዉን ሊቀመንበር አቶ አዲሱ ለገሠን ጨምሮ ቢያንስ ሠወስት ነባር ባለሥልጣናቱን አሰናብቷል

የሰበካ ጉባኤው ምክትል ሊቀ መንበር: “ባልተጣራ ሒሳብ እንዴት ሕንፃ ይሠራል?” የግንባታ ጥናቱ ከክፍያ ነፃ እንደተሠራ ቢነገርም የብር 250,000 ክፍያ እያነጋገረ ነው ሕግን መጣስ፣ ያለዕቅድ እና ያለጥናት ከፍተኛ ገንዘብ ማባከን የአስተዳደሩ መገለጫ ነው በቋሚ ሲኖዶስ ውሳኔ የተካሔደው የምዝበራ እና ብክነት ምርመራ ውጤቱ አልታወቀም ነገ ዕብነ መሠረቱን የሚያስቀምጡት ፓትርያርኩ ኹኔታውን እንዲያጤኑት ተጠይቋል ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ …

ጥቂት ትዝታ ዶ/ር ነጋሶ ቤት ከነበረኝ ቆይታ ………………….. ዳንኤል ተፈራ ትናንት አንድ ቀጠሮ ይዘን ነበር….. አዎ!… ይሄው በቀጠሯችን መሰረት ከች፤ የመብራቱ መኖርና ‹‹የኢንተርኔት ኮኔክሽን›› መከሰት ታክሎበት በትናንትናው ዕለት ከዶ/ር ነጋሶ ጋር ስለነበረኝ ቆይታና ትዝታ ጥቂት ለማለት በቃሁ፡፡ ዶ/ር ነጋሶ የሚኖሩት …

ጥቂት ትዝታ ዶ/ር ነጋሶ ቤት ከነበረኝ ቆይታ (ዳንኤል ተፈራ) Read more »

ከዩኒቨርስቲ ‹‹ከነሙሉ ክብሩና ጥቅሙ›› ‹በተሰጠው› የመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ ዘንድሮ በ2006 የመንግስት ስራ የያዘ ጀማሪ ሰራተኛ ጠቅላላ ደሞዙ 1600 ብር ነው፡፡ የጡረታ መዋጮና ሌሎች ተቆራጮች ሳይታሰቡ የመንግስት የስራ ግብር ሲቀነስ ተከፋይ ደሞዙ ከ1300 ብር ያንሳል፡፡ ይህ ለ30 ቀናት ሲካፈል የቀን ገቢው …

የመንግስት ሰራተኛው መሽቶ በነጋ ቁጥር የሚቆለለውን የኑሮ ሸክም ለመቋቋም እየተንገዳገደ ፍዳውን ያያል፡፡ Read more »

በጀርመን ሀገር ኑርንበርግ ከተማ የሚገኙ ኢትዪጲያዊያን በህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች ላይ የተላፈውን ውሳኔ በመቃወም ለተከታታይ ቀናት እየዋሉ እያደሩ ተቃውሟቸውን እየገለጹ መሆናቸውን የሰልፉ ታዳሚያን ለቢቢኤን ገልጸዋል ፡፡

ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቐለ ሰማዕታት አዳራሽ እየተደረገ ባለው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ፣ በመተካካት ተሸኝተው የነበሩ የሕወሓት አመራሮች በጉባዔው እንዲመረጡና እንዲመርጡ ተወሰነ፡፡ አዘጋጅ ኮሚቴው የጋበዛቸው ያለ ድምፅ እንዲሳተፉ ነበር፡፡ ከ1,650 በላይ ጉባዔተኞች በታደሙበት ጉባዔ የተገኙ አንድ ተሳታፊ ከዚህ ቀደም …

በመተካካት ተሸኝተው የነበሩት የሕወሓት ነባር አመራሮች ተመለሱ Read more »

በኖርዌጃውያን ማህበረስብ  እጅግ የሚጠላው አንዲሪው ብራቪክ በፈጸመው አ ስቃቂ የጅምላ ጭፍጨፋ ክስ የ21 እስር የተፈረደበት ቢሆንም ከ 2012ጀምሮ  በአመት ከ800 የሚልቅ የድጋፍ ደብዳቤ እንደሚደርስው ሲሆን 2 መስረት ያለው የግድያ ዛቻ ደብዳቤዋች እንደደረሱት ዳገ ብላዴት ዘገባዋል እነዚህን ኒያ ናትዚ ያላችውን ደጋፊ ግለስቦች  ደብዳቤ ለማስተናገድም 5 ቋሚ ፖሊሶች እንደተቀጠሩ የእስርቤቱ ሀላፊ ገልጸጹ ሲሆን እስካሁን ለብራቪክ ከሚደርሱት የፍቅር […]

የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። ኣብዛኛው የትግራይ የፌስቡክ ኣክትቪስቶች፣ ወጣቶችና ሙሁራን የህወሓት ኣባላት፣ ሌሎች ለውጥ ፈላጊ ኣክትቪስቶችና ሌሎች ፖለቲከኞች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ። የኣርከበ በድምፅ በጉባኤው መሳተፍ ለብዙዎች የኣዲስ ኣበባው ኣንጃ ወደ ኣሸናፊነት የተጠጋ ቢመስላቸውም ጉዳዩ ሌላ ነው። ኣርከበ ተመልሶ የማይወዳደር መሆኑ ስላረጋገጡ የትግራዩ ኣንጃም እንዲሳተፍ በኣንድ ለ ኣምስት ኔትወርክ […]

በተጠረጠሩበት የሽብር ድርጊት ወንጀል ከአንድ ዓመት በላይ በእስር ከቆዩ በኋላ ነሐሴ 14 ቀን 2009 ዓ.ም. በነፃ የተሰናበቱት የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች፣ ዓቃቤ ሕግ ውሳኔውን በመቃወም ይግባኝ ስላለባቸው ሳይፈቱ ቀሩ፡፡

“በተጠረጠሩበት የሽብርተኝነት ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ ተሰናብተዋል” በማለት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በነፃ አሰናብቷቸው የነበሩት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አመራሮች አቶ ሀብታሙ አያሌውና አቶ ዳንኤል ሺበሺ፣ የአረና ለትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዓላዊነት ፓርቲ አመራር አቶ አብርሃ ደስታና የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አቶ የሺዋስ አሰፋ፣ እንዲሁም በእነሱ የክስ መዝገብ ተካተው የነበሩት አቶ አብርሃም ሰለሞን ነበሩ፡፡ በሥር ፍርድ ቤት ውሳኔ ያልተስማማው ዓቃቤ ሕግ፣ ያቀረባቸው የሰነድና የሰዎች ማስረጃዎች በአግባቡ እንዳልታዩለት በመግለጽ፣ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ አንቀጽ 188(5) መሠረት የይግባኝ አቤቱታውን ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በማስገባቱ፣ በነፃ የተሰናበቱት አምስቱም ሰዎች እንዳይለቀቁ ዕግድ ተጥሏል፡፡

የሥር ፍርድ ቤት በተለይ አቶ ሀብታሙና አቶ አብርሃም ሰለሞን በዕለቱ (ነሐሴ 14 ቀን2007 ዓ.ም.) እንዲፈቱና አቶ አብርሃ፣ አቶ ዳንኤልና አቶ የሺዋስ ችሎት በመድፈር ወንጀል የተጣለባቸውን ቅጣት ሲጨርሱ እንዲለቀቁ የሰጠው ትዕዛዝ ታግዷል፡፡

በዕለቱ እንዲፈቱ ትዕዛዝ የተላለፈላቸው አቶ ሀብታሙና አቶ አብርሃም ቤተሰቦች፣ ነሐሴ 14 ቀን ከሰዓት በኋላና ነሐሴ 15 ቀን 2007 ዓ.ም. ሙሉ ቀን ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በመሄድ፣ የሚፈቱ ቤተሰቦቻቸውን በማጀብ ወደ ቤታቸው ይዘው ለመግባት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ሲጠብቁ ውለው፣ ምንም ዓይነት ምላሽ ሳያገኙ መመለሳቸውን ገልጸዋል፡፡ ነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ተመልሰው በመሄድ ሲጠይቋቸው እነ ሀብታሙም ምንም የሰሙትም ሆነ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ እንደነገሯቸው ገልጸዋል፡፡ ዓቃቤ ሕግ ይግባኝ ጠይቆ “ይፈቱ” የሚለው ትዕዛዝ መታገዱን ያወቁት ነሐሴ 18 ቀን 2007 ዓ.ም. መሆኑንም ገልጸዋል፡፡

ፍርድ ቤት በአንድ መዝገብ ላይ ውሳኔ ከሰጠ በኋላ እንደሰጠው ውሳኔ ስፋትና ጥበት፣ ውሳኔውን አስገልብጦ ለመውሰድ ፈጠነ ቢባል በአምስት ቀናት ውስጥ ሊደርስ እንደሚችል የገለጹት የሕግ ባለሙያዎች፣ የእነ ሀብታሙ አያሌው ውሳኔ 44 ገጽ ከመሆኑ አንፃር፣ አስገልብጦ ለመውሰድ ቢፈጥን ከአንድ ሳምንት በላይ ሊወስድ እንደሚችል ተናግረዋል፡፡ ነገር ግን ዓቃቤ ሕግ በአንድ ቀን ልዩነት አስገልብጦና የይግባኝ አቤቱታ አዘጋጅቶ በማግሥቱ ውሳኔውን ማሳገዱ ያልተለመደ እንደሆነባቸው ገልጸዋል፡፡

ሌላው የሕግ ባለሙያዎቹ የገለጹት አንድ ተከሳሽ በነፃ ከተሰናበተ፣ ዓቃቤ ሕግ ይግባኝ እንደሚፈልግ ስለገለጸ ብቻ ነፃ የተባለው ሰው በእስር እንዲቆይ የሚያደርግ የሕግ አግባብ በግልጽ እንዳልተቀመጠ ተናግረዋል፡፡ ይልቁንም በሥር ፍርድ ቤት ጥፋተኛ የሚባል ተከሳሽ ለበላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ አቅርቦ ጉዳይ እስከሚታይለት ድረስ፣ በእስር እንዳይቆይ ታግዶ እንዲቆይለት በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር በ188(2) መሠረት መቆየት እንደሚችል ተናግረዋል፡፡ ዓቃቤ ሕግ በበኩሉ ውሳኔ ያረፈበትን መዝገብ በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት ቁጥር 188(5) መሠረት ማሳገድ እንደሚችል ገልጿል፡፡ 

ዓቃቤ ሕግ ይግባኝ ባለበት የእነ ሀብታሙ አያሌው መዝገብን መርምሮ “ያስቀርባል ወይም አያስቀርብም” ለማለት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለመስከረም 21 ቀን 2008 ዓ.ም. ቀጠሮ መስጠቱ ታውቋል፡፡

 

ጀግኖቹ እነ ኣብራሃ ደስታ ዛሬ ጥዋት ሓሙስ 14 / 12 / 2007 ዓ/ም ከእስር በነፃ ተፈቱ። ከዓመት በፊት በሽብር ክስት ታስረው የነበሩት ጀግኖቹ የሰለማዊ ትግል ጀግኖች ከተከሰሱበት የፈጠራ ክስ ነፃ ተብለው ተፈትተዋል። ፩) ኣብራሃ ደስታ ከዓረና ፪) ሃብታሙ ኣያሌው ከኣንድነት ፫) የሺዋስ ኣሰፋ ከሰማያዊ ፬) ዳኑኤል ሺበሺ ከኣንድነት ከተከሰሱበት የሽብር ክስ በነፃ ተሰናበቱ። ለመላው ኢትዮዽያውያን […]

ነኅሴ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በታደለ ቱፋ የተጻፈውን የጋሞን ህዝብ ማንነት የሚያንቋሽሸውን መጽሃፍ ፣ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የሚመሩት የደቡብ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች የገንዘብ ደጋፍ በማድረግ አስጽፈውታል በሚል ምክንያት ፣ በአርባምንጭና በተለያዩ የጋሞ ወረዳዎች የተቃውሞ ሰለፎች መደረጋቸውን ተከትሎ፣ በከፍተኛ አመራሩ እና በታች አመራሩ መካከል ያለው አለመግባባት ይፋ ሆኗል። ለኢሳት የደረሰው …