ሰበር ዜና በሽብር ክስት ታስረው የነበሩት እነ ኣብራሃ ደስታ ዛሬ ጥዋት ከእስር ተፈቱ።

ጀግኖቹ እነ ኣብራሃ ደስታ ዛሬ ጥዋት ሓሙስ 14 / 12 / 2007 ዓ/ም ከእስር በነፃ ተፈቱ። ከዓመት በፊት በሽብር ክስት ታስረው የነበሩት ጀግኖቹ የሰለማዊ ትግል ጀግኖች ከተከሰሱበት የፈጠራ ክስ ነፃ ተብለው ተፈትተዋል። ፩) ኣብራሃ ደስታ ከዓረና ፪) ሃብታሙ ኣያሌው ከኣንድነት ፫) የሺዋስ ኣሰፋ ከሰማያዊ ፬) ዳኑኤል ሺበሺ ከኣንድነት ከተከሰሱበት የሽብር ክስ በነፃ ተሰናበቱ። ለመላው ኢትዮዽያውያን […]