ነኅሴ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያዋ የድንበር ከተማዋ መተማ አሁንም ኢትዮጵያዊያን መሰደዳቸውን አላቋረጡም ሲል ዘጋርዲያን ዘገብዋል። መንግስት ጥበቃውን አጠናክሮ በአካባቢው ብዙ ሰራዊት ቢያሰማራም በቀን ከ100 እስከ150 የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞ ድንበር አቋርጠው ይሰደዳሉ። መተማ ከተማ ወደ መቶ ሽህ የሚገመት ነዋሪዎች ያላት ስትሆን የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሌ ስደተኞች መተላለፊያ ናት።ከተማዋ መንግስት በወሰደው የጥበቃ ማጠናከር …

ነኅሴ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰኔ 1 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ወንጀል ከተጠረጠሩ በኋላ፤ በእነ ዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ፣ ከአንድ ዓመት በላይ ጉዳያቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ሲታይ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት በነጻ እንዲሰናበቱ ከተፈረደላቸው አምስት ግለሰቦች መካከል 2ኛ ተከሳሽ ሀብታሙ አያሌው እና 7ኛ ተከሳሽ አብርሃም ሠለሞን እስከአሁን ድረስ …

ነኅሴ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የመስተዳድሩም ምንጮች እንደገለጹት የአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ በአማካሪዎቻቸው ብዛት ተጨናንቀዋል። አማካሪዎቹ ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየተሹሙ የሚመጡ በመሆኑ፣ ከንቲባው ግራ ተጋብተዋል። አማካሪ የሚባሉት ሰዎች በጸሃፊያቸው በኩል አስፈቅደው ወደ እርሳቸው ቢሮ ከገቡ በሁዋላ ” እኔ እኮ የዚህ ዘርፍ አማካሪዎ ነኝ” ሲሉዋቸው፣ ከንቲባው በመደናገጥ ” ከስራ ብዛት …

ነኅሴ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቤጅንግ የዓለም ሻምፒዮና ትንሽዋ ልዕልት የ24 ዓመቷ ገንዘቤ ዲባባ ለኢትዮጵያ በ1,500 ሜትር የሩጫ ውድድር ርቀቱን 4:08.09 በሆነ ሰዓት በመግባት ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች። ባለፈው ወር ፈረንሳይ ሞናኮ ውስጥ በርቀቱ የዓለም ክብረወሰን ባለቤት የሆነችው ገንዘቤ ዲባባ ያስገኘችው ድል መላውን ኢትዮጵያዊ ያኮራ ውጤት ሲሆን ውድድሩን ገንዘቤ ዲባባ በመሪነት …

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

መንግስት ሼኽ ጄይላን ኣደምን በሽብርተኝነት መክሰሱ ታወቀ በራዲዮ ዳንዲ ሃቃ ነሀሴ 18 /2007 በኦሮሚያ ክልል ነገሌ ቦረና ዞን ነዋሪ የነበሩትና በህዝበ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ዘንድ ተወዳች የነበሩትን ታዋቂ አሊም ሼኽ ጂላን አዳኖ( አቡ ዓብዱረህማን) ለሀጅ ፕሮሰስ አዲስ አበባ በመጡበት በእንግድነት ካረፋበት …

ታዋቂ አሊም ሼኽ ጂላን አዳኖ( አቡ ዓብዱረህማን) መንግስት በሽብርተኝነት መክሰሱ ታወቀ Read more »

በኦሮምያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረደ በተነሳዉ ግጭት 85 አባዎራዎች ማለትም 305 ሕዝብ በአጎራባች ደቡብ ክልል መፈናቀሉንና 124 ቤቶች መቃጠላቸዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮኃንስ ገ/ እግዚአብሄር የላከልን ዘገባ ያመለክታል።

በቤይጂንጉ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና   በ 1,500m  ድል ተቀዳጅታ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ ለኢትዮጵያ አስገኘች።

ገንዘቤ በዚህ ርቀት ሞናኮ ላይ በቅርቡ አዲስ የዓለም ክብረወሰን ማስመዝገቧ አይዘነጋም።

የገንዘቤ እህት ጥሩነሽ ዲባባ ከሰባት ዓመታት በፊት እ አ አ በ 2008 ዓም እዚሁ ቤይጂንግ Bird’s Nest ወይም የወፍ ጎጆ ስታዲየም በኦሊምፒክስ በ 5 እና በ 10 ሺህ ሩጫ ውድድሮች በሁለቱም የወርቅ ሜዳልያ በማግኘት ታሪክ ሠርታለች።

አሁንም ገንዘቤ እዚሁ ስታዲየም ውስጥ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ 1, 500 እና በ 5,000 ሜትር ሩጫ ውድድሮች በሁለቱም ወርቅ ለማግኘት ዓልማለች።

የመጀመሪያውን ወርቅ ዛሬ ወስዳለች። ሁለተኛው የፊታችን ዕሁድ የሚታይ ይሆናል።

መልካም ዕድል እንመኛለን።

መከላከያ ሰራዊቱ ጥቃት ወይም ወረራ ለማድረግ ከፍተኛ ሰራዊት እያከማቸባቸዉ በሚገኙት በሰሜኑ አካባቢዎች አለመረጋጋት ነግሰዋል። በትናንትናዉ እለት አንድ ጓድ መሪ 9 የሰራዊት አባላትን ከመመሪያ ዉጭ ይዞ በመንቀሳቀሱ እርሱን ለመከተል ፍለጋ ላይ የነበረ አነስተኛ የጦር ክፍል የኤርትራን ቀጠና አልፎ በመሄዱ ተደምስሷል። ኤርትራም ያለው ሀይል በኢትዮጵያ በድንበር ላይ ተሰድሮ ዉጥረቱ እጅግ ተባብሶ መቀጠሉን ከስፍራዉ የደረሰን መረጃ ይጠቁማል። ድል […]

‹‹በአመራሩ መካከል ትርምስና ጥርጣሬ ተፈጥሯል›› ‹‹ሰማያዊና መድረክ ማሸነፍ ይችሉ ነበር›› አቶ ደሴ ዳልኬ በቅርቡ ታደለ ቱፋ የተባለ ግለሰብ በጋሞ ብሄር ላይ የጻፈውን መፅሃፍ አስመልክቶ በደኢህአዴን አመራሮች መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ በተደረገ ሚስጥራዊ ስብሰባ ላይ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደሴ ዳልኬ የደኢህዴን አመራር የህዝብ ቁጣ ላይ እሳት እየጨመረ ነው ሲሉ መግለፃቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ የደረሰው የድምፅ […]

ሰኔ 01 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ወንጀል ከተጠረጠሩ በኋላ፤ በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ፣ ከአንድ ዓመት በላይ ጉዳያቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ሲታይ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም በነጻ እንዲሰናበቱ በችሎቱ ትዕዛዝ ከተሰጣቸው አምስት ግለሰቦች መካከል 2ኛ ተከሳሽ ሀብታሙ አያሌው እና 7ኛ ተከሳሽ አብርሃም ሠለሞን እስከአሁን ድረስ ከቂሊንጦ እስር ቤት […]

ኢሳት ዜና (ነሐሴ 19 2997) በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ተከስቶ ያለው ድርቅ የምግብ ፈላጊዎች ቁጥር እየጨመረ  እንዲሄድ ማድረጉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። የአስቸኳይ የምግብ እርዳታ ተረጂዎች ቁጥር መጨመርን ተከትሎም የኢትዮጵያ መንግስት የተጨማሪ የ230 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ጥሪ ማቅረቡን ሮይተርስ ዘግቧል ። ለምግብ እጥረት አደጋ ሊጋለጡ ይችላሉ ተብለው ከተገመቱ 14 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን መካከል 4.5 ሚሊዮን የሚሆኑት በተያዘው …

ሀብታሙ አያሌውና አብርሃም ሠለሞን ከቂሊንጦ እስር ቤት መፈታት ባለመቻላቸው ማረሚያ ቤቱ ላይ ክስ ቀረበ:: ===== ሰኔ 01 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ወንጀል ከተጠረጠሩ በኋላ፤ በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ፣ ከአንድ ዓመት በላይ ጉዳያቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ሲታይ …

ሀብታሙ አያሌውና አብርሃም ሠለሞን ከቂሊንጦ እስር ቤት መፈታት ባለመቻላቸው ማረሚያ ቤቱ ላይ ክስ ቀረበ:: Read more »

የህወሓት ሊቀ መንበርነት…? _______________ የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። ኣብዛኛው የትግራይ የፌስቡክ ኣክትቪስቶች፣ ወጣቶችና ሙሁራን የህወሓት ኣባላት፣ ሌሎች ለውጥ ፈላጊ ኣክትቪስቶችና ሌሎች ፖለቲከኞች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ። የኣርከበ በድምፅ በጉባኤው መሳተፍ ለብዙዎች የኣዲስ ኣበባው ኣንጃ …

የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። Amdom Gebreslasie Read more »

በኦጋዴን ነጻ አዉጭ በርበኞች ግንቦት 7 እና በጥምር ሐይሎች በሁለት አቅጣጫዎች ከፍተኛ ጦርነት ተቆስቁሶ ነገር ግን የመጨረሻ የማጥቃት እርምጃ ለመዉሰድ ታግደናል እየተደበደብን ነዉ፤፤ ይላል የወያኔ መንግስት የሰሜኑ እና የምስራቁ እዝ። ዛሬ ለሊት ከ23፡00 ሰአት ጀምሮ በሰሜን ጎንደር ልዩ ኮዱ 13.274645/ 37. 878478 በሰሜን ኦጋዴን ጋላዲ ጠረፍ አካባቢ ከባድ ዉጊያ ገጥሞናል በተለይ ሰራዊታችን በአየር ሐይሉ ላይ […]

ድርጅቱ በ11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ እንደገለጸው፣ ለረጅም ጊዜ በአመራርነት ቆይቶ ስልጣኑን በመተካካት ሂደት ባስረከበውና ቁልፍ ስልጣኑን በተረከበው መካካል የመግባባት ችግር መኖሩን ገልጿል። ነባሩ አመራር ሁሉንም ሃላፊነት አስረክቦ ድርጅቱን የመልቀቅና ራሱን ገለል አድርጎ ለመኖር ይፈልጋል ያለው ብአዴን፣ በዚህም ላይ ነባሩ አመራር በአዲሱ አመራር እንደማይረካና ተደጋጋሚ ቅሬታ እንደሚያቀርብም ገልጿል። ቁልፍ ስልጣን የተረከበው አዲሱ አመራርም የራሱን አቅም የማያውቅ፣ […]

– በአባይ ወንዝ ግድብ ላይ የሚሰሩ ሠራተኞች ሊቀነሱ ነው :: – በትግራይ መቀሌ የወያኔ ስብሰባ ተጀመረ:: – 78 ኢትዮጵያውያን በሕገ ወጥ መንገድ ኬኒያ ገብታችኋል ተብለው ተቀጡ –  የናይጀሪያ የጦር መሪ የነበሩበት ኮንቮይ በቦኮ ሃራም ታጣቂዎች የደፈጣ ጥቃት ደረሰበት የነሐሴ 18 …

በአባይ ወንዝ ግድብ ላይ የሚሰሩ ሠራተኞች ሊቀነሱ ነው :: – በትግራይ መቀሌ የወያኔ ስብሰባ ተጀመረ:: Read more »

የባርነት ዘመን ;—- ( አቶ እምላሉ ፍስሃ ) ሰው እንዴት በገዛ ሃገሩ እርር እንዳለ ኖሮ እርር እንዳለ ያልፋል? ጣልያን ተመልሶ አልመጣ፣ ለነገሩ የአሜሪካም ሸውራራ አካሄድ ከጣልያን ተምራ እርስ በርስ እንደጅብ የምታባላን አይደለች? 100% የምርጫ ውጤት ዲሞክራሲያዊ ነው ያሉ እለት እኮ …

የባርነት ዘመን ( አቶ እምላሉ ፍስሃ ) Read more »

የደኢህዴን አመራር የህዝብ ቁጣ ላይ እሳት እየጨመረ እንደሚገኝ ርዕሰ መስተዳደሩ ተናገሩ ‹‹በአመራሩ መካከል ትርምስና ጥርጣሬ ተፈጥሯል›› በቅርቡ ታደለ ቱፋ የተባለ ግለሰብ በጋሞ ብሄር ላይ የጻፈውን መፅሃፍ አስመልክቶ በደኢህአዴን አመራሮች መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ በተደረገ ሚስጥራዊ ስብሰባ ላይ የደቡብ ክልል ርዕሰ …

የደኢህዴን አመራር የህዝብ ቁጣ ላይ እሳት እየጨመረ እንደሚገኝ ርዕሰ መስተዳደሩ ተናገሩ ‹‹በአመራሩ መካከል ትርምስና ጥርጣሬ ተፈጥሯል›› Read more »

የማለዳ ወግ…የባለስልጣኖቻችን ጉብኝትና የእኛ ኑሮ…. ! ነቢዩ ሲራክ ================================ * ከገበያ ያላለፈው የባለስጣኖቻችን የሳውዲ ጉብኝት … * የባለስልጣኖቻችን ጉብኝቱ ትናንትና ዛሬ .. * ባለስልጣኗ ብላቴናው መሀመድን ሳይጎበኙት ሄዱ … * የሽሜሲው ውይይትና የሳውዲ ባለስልጣን ምላሽ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን በምንገኝበት በሳውዲ …

የማለዳ ወግ…የባለስልጣኖቻችን ጉብኝትና የእኛ ኑሮ…. ! ” ባለስልጣናቱ የሚመጡት በስራ ስም ለገብያ ነው! ” ነቢዩ ሲራክ Read more »

ነሀሴ 14/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብርተኝነት ክስ ነጻ ናችሁ ያላቸው የፖለቲካ አመራሮች የሆኑት አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺ እንዲሁም በተመሳሳይ መዝገብ ተከሶ ነጻ የተባለው አብርሃም ሰለሞን ላይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኙን ለማሰማት ለመስከረም …

ከተከሰሱበት የሽብርተኝነት ክስ ነጻ ናችሁ ያላቸው የፖለቲካ አመራሮች እስከ መስከረም 21 በእስር ላይ እንዲቆዩ ተወሰነ Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ባለ ሃብቶች በትግራይ ክልል ኢንቨስት እንዲያደርጉ የተደረገላቸው ቅስቀሳ በክልሉ ውስጥ ያለው ስር የሰደደ ብልሹ የአስተዳደር ሁኔታመጀመሪያ ይስተካከል ማለታቸውን ተገለፀ። በምንጮቻችን መረጃ መሰረት- በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ ባለሃብቶች ያላቸውን ሃብት በትግራይ ክልል እንዲያሰማሩ ይርዳው በተባለ ከፍተኛ የህወሃት ካድሬ ነሓሴ 3/2007 ዓ/ም በተካሄደው ቅስቀሳ የተሞላበት ስብሰባ በብልሹ አሰራራችሁ የተጨማለቀውን አሰራራችሁ […]

በሶማሊያ ሀገር  እየተላኩና ህይወታቸው እያለፈ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ወታደሮች ከቀን ወደ ቀን ቁጥራቸው እየጨመረ እንደሆነ ከተለያዩ ያገራችን አካባቢዎች የደረሰን መረጃ አስታወቀ።በሶማሊያ ሃገር እየሞቱ ያሉትን የኢትዮጵያ ወታደሮች ቁጥራቸው ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ ባለበት በአሁኑ ሰዓት የሟቾቹ ቤተሰብ በየግዜው በቴለፎን መርዶ እየደረሳቸው እንደሆነ የገለፀው መረጃው በተለይም የኦሮሚያ ክልል ህዝብ ለምንድነው ስልጣን ላይ ያለው ስርዓት የሞቱት ልጆቻችን የማይነግረን በመሰረቱ […]

ህወሀት ቴዲ አፍሮን ከልክ በላይ እየገፋው ነው:: ለቴዲ የህወሀት ኢትዮጵያ አላስቀምጥ ብላዋለች:: ምናልባትም ቴዲ ከሀገር ተሰደደ የሚል መራር ዜና ልንሰማ የምንችልበት ጊዜ እየቀረበ እንደሆነ ይሰማኛል:: በግሌ በተለይ ሰሞኑን የሚደርሱኝ መረጃዎች የህወሀትን የዕብሪት ለከት ማጣት የሚያሳዩ ቴዲንም ከሚወደው ህዝብና ከሚሳሳላት ሀገሩ እንዲለያይ የሚገፋፉ ናቸው:: ቴዲ መሰደድ እንደማይፈልግ የትኛውንም በደል ተቋቁሞ በሀገሩ መኖር ለምርጫም የማይቀርብ ጉዳይ እንደሆነ […]

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) እስክመቼ ድረስ እያወራን እንደምንኖር አላውቅም::ይህን ሰሞን የሕወሓትን ስብሰባ ተከትሎ አስር ጊዜ የባለስልጣኖቹን ስም በመጥራት ወሬ እያጣፈጡ የሚነግሩን ተቃዋሚ ነን ባዮች በተገኘበት አብሮ መውቀጥ በነፈሰበት አብሮ መንፈስ ለምን? እስከመቼ? ልላቸው ወደድኩ::አሁን ጊዜው የአርከበ ምንቸውት ገባ የአዜብ ምንቸት …

በተገኘበት አብሮ መውቀጥ ለምን ? በነፈሰበት መንፈስ እስከመቼ ? በሚገባቸው ቋንቋ እናናግራቸው!!! (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል:: የእውቁ እና ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሕወሓት የሚደረግበት ጫና ኢትዮጵያ ውስጥ መነጋገሪያ መሆኑን ለመኖሪያ ቅርብ የሆኑ ሰዎች ያላኩት መረጃ ይጠቁማል:ቴዲ አፍሮ በተለያየ ጊዜ በመገዱ ላይ እና በመኖሪያ ቤቱ አከባቢ የተመደቡ ደህንነቶች …

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል:: Read more »

የፌድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ የወንጀል ችሎት ክስ ባልተነሳላቸው የዞን ዘጠኝ አምደኞች ጉዳይ ዛሬ ብይን ይሰጣል፤ ተብሎ ቢጠበቅም ለሌላ ጊዜ ቀጠሮ ሰጥቷል። ተከሳሾች የተለያዩ አቤቱታዎችን ለችሎቱ አቅርበዋል።

በሌላ ዜና በዚሁ ችሎት ብይን ከእስር እንዲፈቱ ባለፈው ሳምንት ትዕዛዝ የተሰጠላቸው የቀድሞው የአንድነት የአመራር አባል አቶ ሃብታሙ አያሌው እና ሰባተኛው ተከሳሽ አቶ አብረሃም ሰለሞን እስከ ዛሬም ከእስር አልተፈቱም።

የፍርድ ቤቱ ብይን በአቃቤ ሕግ የይግባኝ አቤቱታ መታገዱ ነው፤ የተነገረው። በጉዳዩ ላይ የሕግ አስተያየት ባለ ሞያዎች ግን እግዱ የሕግ መሠረት የለውም ይላሉ።

ነሀሴ 14/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብርተኝነት ክስ ነጻ ናችሁ ያላቸው የፖለቲካ አመራሮች የሆኑት አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺ እንዲሁም በተመሳሳይ መዝገብ ተከሶ ነጻ የተባለው አብርሃም ሰለሞን ከእስር እንዳይለቀቁ ታግደዋል። አቃቤ ህግ ይግባኝ እንደጠየቀባቸው የታወቀ ቢሆንም እንደ ህግ ባለሙያዎች ግን የአቃቤ ህግ ይግባኝ ገና ተቀባይነት ባላገኘበት ሁኔታ ከእስር እንዳይለቀቁ እግድ […]

በኢትዮጵያ 4 ነብ 5 ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው መንግስትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አጋር የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶች ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። በተያዘው አመት 2 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ታስቦ የነበረ ቢሆንም፤ የተረጅዎች ከግምት ውጪ ላሻቀበው የተረጅዎች አሀዝ ብቻ 230 ሚሊዮን ዶላር ወይም ከ 4 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ […]

አማሳኝ ሓላፊዎች፤ በካህናት እና ሠራተኞች ስም የሚያቀርቡት አቤቱታ ተቀባይነት የለውም ከብፁዕ ዋ/ሥራ አስኪያጁ ጀምሮ ብፁዓን አባቶች ለማስፈራራትና ለመደለል እየተሞከረ ነው “እጁ የተገኘበትን ኹሉ ቤተ ክርስቲያኒቱ አሳልፋ ትሰጣለች፤ ይኼ የመጨረሻ አቋሜ ነው”                                    /ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ/  *       …

ነኅሴ ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድርጅቱ በ11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ እንደገለጸው፣ ለረጅም ጊዜ በአመራርነት ቆይቶ ስልጣኑን በመተካካት ሂደት ባስረከበውና ቁልፍ ስልጣኑን በተረከበው መካካል የመግባባት ችግር መኖሩን ገልጿል። ነባሩ አመራር ሁሉንም ሃላፊነት አስረክቦ ድርጅቱን የመልቀቅና ራሱን ገለል አድርጎ ለመኖር ይፈልጋል ያለው ብአዴን፣ በዚህም ላይ ነባሩ አመራር በአዲሱ አመራር እንደማይረካና ተደጋጋሚ ቅሬታ እንደሚያቀርብም …

ነኅሴ ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያ 4 ነብ 5 ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው መንግስትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አጋር የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶች ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። በተያዘው አመት 2 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ታስቦ የነበረ ቢሆንም፤ የተረጅዎች ከግምት ውጪ ላሻቀበው የተረጅዎች አሀዝ ብቻ 230 ሚሊዮን ዶላር …

ነኅሴ ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተያዘው ክረምት በአብዛኛው ምስራቅና ሰሜን ምስራቅ የሃገሪቱ ክፍሎች የተከሰተውን የዝናብ እጥረት ተከትሎ የሰቆጣ ከተማና የአካባቢው ወንዞች በመድረቃቸው የውኃ እጥረቱ መከሰቱን ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ነዋሪዎች ፣ በዝናቡ እጥረት የተነሳ የጉድጓድ ውሃ መጠን በማነሱ የሚጠጣ ውኃ እጥረት መከሰቱን ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ “በከተማዋ በአጠቃላይ የውኃ ችግር ተከስቷል፡፡በከተማዋ የመጠጥ ውኃና ፍሳሽ ልማት ጽህፈት …

ነኅሴ ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አርሶአደሩ ፣ የመንግስት ሰራተኛውና ነጋዴው ለቀድሞው ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አካዳሚ ግንባታ በሚል በግዴታ ከ50 ብር ጀምሮ እንዲከፍል ቢደርግም፣ ምክንያቱ በውል ባልተገለጸ ሁኔታ ገንዘቡ ለኢህአዴግ አራት ድርጅቶች ማለትም ለህወሃት፣ ብአዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን ተከፋፍሏል። ሁሉም ድርጅቶች 80 ሚሊዮን 566 ሺ 221 ብር ደርሶአቸዋል። ገንዘቡን ለመንግስት ወይም ለከፈሉት ዜጎች …

ነኅሴ ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለሁለት ቀናት በመዲናዋ አዲስ አበባ ያደረገው ሰማያዊ ፓርቲ ኢ/ር ይልቃል ጌትነትን በድጋሜ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በድጋሜ ለቀጣዩ ሦስት ዓመታት ፓርቲውን እንዲመሩ የተመረጡ ሲሆን፣ አምስት የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን አባላትም በጉባኤው ተመርጠዋል፡፡ ጉባኤው የፓርቲውን የብሄራዊ ምክር ቤት አባላትንም መርጧል፡፡ ኢ/ር …

ነኅሴ ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አርበኞች ግንቦት ሰባት የጀመረውን የነፃነት ትግል በገንዘብ ለማጠናከር በላስቬጋስ ከተማ የተጠራው የሀገር አድን ጥሪ በከፍተኛ የህዝብ ተሳትፎና በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ ሲሆን በእለቱ በተደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ ከፍተኛ ገንዘብ መገኘቱን ለማወቅ ተችሏል፡ በዚህ ለሰማእታት በተደረገ የህሊና ጸሎት የተጀመረ ህዝባዊ ስብሰባ ላይ አቶ ሙሉነህ እዩኤልና አቶ ጋሻው ገብሬ የንቅናቄው …

በብላቴናው ላይ የዘገየው ፍትህ ! ‪#‎JusticeForMohammed‬ #Ethiopia #SaudiArabia Nebiyu Sirak የብላቴናው መከራና የትጉህ እናቱ ፍትህ ፍለጋ በጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ አዋዜ ሲወሳ ! (VIDEO) [youtube http://www.youtube.com/watch?v=P4TLDM9F_C8]     እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ሃሊማ !! (አሌክስ አብርሃም) ይሄ ድንቡሸ ህፃን መሃመድ ይባላል …

እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ሃሊማ !! …. በብላቴናው ላይ የዘገየው ፍትህ Read more »

‹‹እንደሚታረድ በግ ዘቅዝቀው ገርፈው ነው ያሳመኑኝ››  Getachew Shiferaw .. … .. ዳኛው፡- ‹‹ስራ?›› ተከሳሽ፡- ‹‹ጫኝና አውራጅ!›› ዳኛው፡- ተከሳሽ ክሱ እንደደረሰው ካረጋገጡ በኋላ ማንበብ ጀመሩ፡፡ ‹‹በ1996 የወጣውን —— ህግ በመተላለፍ የማይገባውን ጥቅም ለማግኘት ወይንም ለሌላ ሰው ለማስገኘት ሲል ከወይዘሮ—- 700 ብር …

‹‹እንደሚታረድ በግ ዘቅዝቀው ገርፈው ነው ያሳመኑኝ›› ዛሬ ነሃሴ 18/2007 ዓ.ም በአራዳ ምድብ ችሎት የታዘብኩት Read more »

ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት ሳዑዲ አረቢያ በሃኪም ቤት ዉስጥ ከሰመመን ሳይነቃ የተኛዉ ኢትዮጵያዊ እናት ለተፈጠረዉ የሕክምና ስህተት እንዲከፈላቸዉ የታዘዘዉን ካሳ እንደማይቀበሉ አስታወቁ። 2.4 ሚሊዮን ሪያል ወይም 13 ሚሊዮን በላይ ብር የካሳ ክፍያ የተወሰነላቸው እናት ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስደውታል።

አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 27/2007 ዓ.ም ተቀጠረባቸው፡፡ ፖሊስ በጊዜ ቀጠሮ ወቅት ‹‹የቪዲዮ ማስረጃም አለን›› በማለቱ ተከሳሾቹ ‹‹ቪዲዮው ይቅረብልን፡፡ የቪዲዮ ማስረጃው ለእኛም የመከላከያ ምስክርነት ይጠቅመናል›› ብለው ጠይቀው የነበር በመሆኑ፤ ፍርድ ቤቱ የቪዲዮ ማስረጃው መቅረብ እንዳለበትና እንደሌለበት ብይን ለመስጠት ለነሃሴ 5/2007 ዓ.ም […]

የበረኪና ሽብር ? ( ሄኖክ የሺጥላ ) ======= ድሮ ድሮ ፣ ሕይወት ብርቅ በነበረበት ጊዜ ፣ አባት እና አናትን ማክበር እንዲህ እንደዛሬው ቀልድ ሳይሆን ፣ ያኔ ከጋብቻ በፊት ማርገዝ እንደ ትልቅ ነውር ይታይ በነበረበት ዘመን ፣ ድሮ ማለቴ ነው፣ ያኔ …

የበረኪና ሽብር ? ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

–   የዘረኝነት ወረርሽኝ ለኢትዮጵያ አስፈሪ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። እርስበርስ፣ “አንተ ነህ ዘረኛ”፣ “አንቺ ነሽ ዘረኛ” እያሉ ይወነጃጀላሉ። ብዙዎቹ የሚያቀርቧቸው አማራጮች ግን፣ በቅፅል ብቻ የሚለያዩ የዘረኝነት መልኮችን ነው። .   ኢህአዴግ፣ ተቃዋሚዎቹን ያወግዛል – “የሁለት ተማሪዎችን ፀብ፣ የብሔረሰብ ፀብ አስመስለው ያራግባሉ” …

“ዲሞክራሲያዊ ወይም ልማታዊ ዘረኝነት”፣ “አገራዊ ወይም ነፃ አውጪ ዘረኝነት” … የዘረኝነት መልኮች ( ዩሃንስ ሰ. ) Read more »

H.I.M. Haile Selassie I Emperor of Ethiopia address to the General Assembly - 1963.

በመጪው ጥቅምት የ70ኛ አመት የምስረታ በዓሉን የሚያከብረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ ኢትዮጵያና የቀድሞው የአገሪቱ መሪ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ በድርጅቱ መስራች አባልነት ያበረከቱትን አስተዋጽኦ የሚዘክርና የበዓሉ አካል የሆነ ልዩ ፕሮግራም ማካሄዱን ታዲያስ መጽሄት ዘገበ፡፡ ኒውዮርክ ሲቲ ውስጥ በሚገኘው የተመድ ዋና ጽህፈት ቤት …

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያንና የቀዳማዊ ኃ/ስላሴን አስተዋጽኦ ዘከረ :: Read more »

Politics is a dirty game የሚለውን የፖለቲካን ቆሻሻነት የሚነግሩን ብዙ ሰዎች አሉ። ይህን ከሚያወሩት ዋናዎቹ እኛ ወደ ፖለቲካ እንዲች ብለን እንዳናይና ስለ ፖለቲካ እንዳናወራ በሚፈልጉ ነውረኛ ፖለቲከኞች የሚነዛ ቧልት ሲሆን ሌላው ደግሞ ብዙ የፖለቲካ ብልግናን የሚፈጽሙ ባለጌ ፖለቲከኞችን ያዩና የተመለከቱ …

ፖለቲካ ቆሻሻ የሚሆነው ቆሻሻ አእምሮ ያላቸው ሲነኩት ነው! (የትነበርክ ታደለ) Read more »

እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 27 ተቀጠረባቸው :: ……….. ‹‹ያለ ፍርድ እየተጉላላን ነው፡፡›› ………. በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ,,,………. በቀጠሮ ማሸት አዲሱ ስልት…… አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ …

መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ለነሃሴ 27/2007 ዓ.ም ተቀጠረባቸው፡፡ Read more »

ሰላም ጤና ይስጥልን አድማጮችና ተመልካቾቻችን ይህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ነው።#Ethiopia ሳምንታዊ ዜናዎችን መጣጥፎችን እና መንፈስን የሚያድሱ ሙዚቃዎችን አሰናድተን ወደናንተ መጥተናል ያዳምጡት:: [youtube http://www.youtube.com/watch?v=M-YZdqBnECM]