በትውለድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ሲዊዲናዊ አሟሟት ውዝግብ አስነሳ።

ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ ንጉስ ካሊድ ስፔሻል የአይን ህክምና ማዕከል ላለፉት 20 አመታት ያገለገሉት አቶ አስፋው ጁን 5 2015 ባልታወቀ ምክንያት መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ወድቀው ብቂ ህክምና ስይደረግላቸው ህይወታቸው ማለፉን እማኞች ይገልጻሉ ። በአቶ አስፋው አሞሞት ግራ የተጋቡት ቤተሰቦችና የሲውዲን መንግስት አስከሬኑ እንዲመረመር ጥያቄ ቢያቀርብም ስለ አሞሞቱ የሚያስረዳ ግልጽ የሆነ ነገር እስካሁን ባለ መቅረቡ ላለፉት […]