የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል።

የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። ኣብዛኛው የትግራይ የፌስቡክ ኣክትቪስቶች፣ ወጣቶችና ሙሁራን የህወሓት ኣባላት፣ ሌሎች ለውጥ ፈላጊ ኣክትቪስቶችና ሌሎች ፖለቲከኞች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ። የኣርከበ በድምፅ በጉባኤው መሳተፍ ለብዙዎች የኣዲስ ኣበባው ኣንጃ ወደ ኣሸናፊነት የተጠጋ ቢመስላቸውም ጉዳዩ ሌላ ነው። ኣርከበ ተመልሶ የማይወዳደር መሆኑ ስላረጋገጡ የትግራዩ ኣንጃም እንዲሳተፍ በኣንድ ለ ኣምስት ኔትወርክ […]

6 Comments on “የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል።”

  1. የብሄር ተኮር ፖለቲካ መጨረሻው እንደ ሸዋ ዳቦ መፈረካከሥ ነው።

  2. የወያኔ ሊቀ መናብርታት

    በእውቀት ሣይሆን በብሦት ኢትዬጵያን የወረሩ

    ለአንድነት ሣይሆን ብሄርን ነፃ ለማውጣት የመጡ ጠባቦች

    ግብርናው ኢንደሥትሪውን ሣይሆን ድርቅን መምራቱ

    የልማት መዶሻ ሣይሆን የፍትህን መዶሻ የጨበጡ

    ኢኮኖሚውን ነጋዴው ሣይሆን የህወሀት ኤፈርት የሚዘውረው

    የወታደሩን ክብሩን በዶላር የቀየረ የሸጠ

    ብሄር ተኮር ውትድርናን የሚከተል “ታማኙ ማን ነው” አግአዚ ወይሥ …?

    የሥራ እድልን ሣይሆን ሥደትን ያቀረቡ

    ሀይማኖትንና ፖለቲካን አንድ ለማረግ የሚጥሩ

    ባጠቃላይ ማንነታችንን በጥቁር ኮሮጆ የሠለቡ ማፊያዎች ናቸው።

    Je suis ኢትዬጵያዊ!!!
    እናንተሥ?

  3. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    አባይን እንጨርስ ከዚያ የናንተን ባዶ ምላስ በሰከንድ እንገድበዋለን!

  4. ይህ የወያኒ በስብሰባ ለወያኔ እንጂ ለኢትዬጺያ ሕዝብ ምንም አይፈይድም ናዚ ሁሉ

  5. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ኢትዮጵያ እያደገች ነው!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*