የኢህአዴግ መንግስት በርካታ የአረብ ቲቪዎችን እያወከ ነው
በኢሳት የተጀመረው እወካ ለአረብ ሀገራት ተርፏል
የእውቀት ማነስ ነው ተብሏል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ የካቲት 10 ቀን 2004 ዓ.ም. February 18, 2012)፦ የኢትዮጵያ መንግስት
በኢሳት የተጀመረው እወካ ለአረብ ሀገራት ተርፏል
የእውቀት ማነስ ነው ተብሏል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ የካቲት 10 ቀን 2004 ዓ.ም. February 18, 2012)፦ የኢትዮጵያ መንግስት
ተስፋዬ ገብረአብ
ሳቂታ ውብ ጥርሶችና ታማኝ አይኖች ያሏት ሸዋረጋ የምትባል አንዲት ልጅ ነበረች። ነዋሪነቷ ወሎ ላይ ነበር። ገና የስምንት አመት ህፃን ሳ
ጥቁር አንበሳ
”አንተ ምን አለብህ ያለኸው እውጭ? የፈለከውን ትቀባጥራለህ! እዚህ ለእኛ ደግሞ ዕዳ ትሆናለህ። እዚያ ያለህበት አርፈህ ብትቀመጥ ለእኛም የመ…
ትኩረት በአፍሪቃ ሁለት ዓበይት ርዕሰ-ጉዳዮችን አካቷል። የምዕራብ አፍሪቃ ሐገራት የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ትብብር በእንግሊዘኛ ምህፃሩ ECOWAS ጉባኤን የሚመለ
ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)
አማራው የህወሓት ቼ ጉቬራ
ፋኖ ተሠማራ… ፋኖ ተሠማራ…
እንደ ሆቺሚኒ… እንደ ቼ ጉቬራ…
በዱር በገደሉ ታሪክ ልትሰራ
ዛሬ ፋኖ…
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንት፣ አቶ አንዱዋለም አራጌ በእሥር ቤት ፣ ከእሥር ቤት ሃላፊዎች በተላከ ሌላ እስረኛ እጅ፣ ከፍተኛ ድብደባ እንደደረሰባቸው ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። አቶ አንዱዋለም የተደበደቡት ከትላንትና ወዲያ እሮብ ቀን ሲሆን ፣ ጉዳዩን ለመከታተልና አቶ አንዱዋለም ያሉበትን ደረጃ ለማወቅ፣ ዛሬ ጠዋት ወደ እሥር ቤት የሄዱት የአቶ አንዱዋለም ቤተሰቦችና የአቶ አድንዋለም ጠበቃ፣ […]
መቼም ርዕሱን ስትመለከቱ በውስጣችሁ በርካታ ጥያቄዎች እንደሚመላለሱ እገምታለሁ። አዎን ለጊዜውም ቢሆን እርግዝና እና ህመም ማልታ በተሰኘችው ሐገር ላይ …
ሳቂታ ውብ ጥርሶችና ታማኝ አይኖች ያሏት ሸዋረጋ የምትባል አንዲት ልጅ ነበረች። ነዋሪነቷ ወሎ ላይ ነበር። ገና የስምንት አመት ህፃን ሳለች ወላጅ እናቷ ስለሞተችባት ለአንዲት አሮጊት በግርድና ለማገልገል ተቀጠረች። ይህች እድለቢስ ልጅ አባቷን አታውቀውም። እንጀራ ጋጋሪ ከነበረች ወላጅ እናቷ የተገኘ ውርስም አልነበራትም። አሮጊቷ በበቅሎ ሲጓዙ፣ እየተከተለች ከበቅሎዋ እኩል መስገር ዋና ስራዋ ሆነ። ምሽት ላይ የአሮጊቷን እግር […]
ጀርመን ፕሬዝዳንቷ ሥልጣን ለመልቀቅ ሲገደድባት ሁለት አመት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ቩልፍ ሁለተኛዉ ናቸዉ።ቩልፍ ተክተዋቸዉ የነበሩት ሆርስት ከለር ሥልጣን ለ…
ደቡብ አፍሪቃ ዉስጥ የሚገኙ የኦጋዴን ማኅበረሰብ አባላት ዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ኢትዮጵያ ዉስጥ በኦጋዴን አካባቢ ይፈጸማል ያሉትን የመ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በቅርብ ዓመታት ውስጥ በአገራችን የሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን፣ ጋዜጦችና መጽሔቶች እንዲሁም የመዝናኛ ስፍራዎች ‹‹የቫለንታይን ቀን›› ወይም በሀገሪኛው አገላለፅ ‹‹የፍቅረኞች ቀንን›› በተመለከተ እለቱን በሚያዘክሩ የተለያዩ ዝግጅቶችና የሙዚቃ ድግሶችን በማዘጋጀት ፍቅረኞች እለቱን በደስታና በሐሴት እንዲያከብሩት ሽር ጉድ የሚሉበትን ሁኔታ እየታዘብን ነው፡፡ ይህ እለትም ለአበባ ሻጮች፣ ለስጦታ ዕቃ መሸጫ ሱቆችና መዝናኛ ስፍራዎች ሞቅ ያለ ገቢ የሚያገኙበት የሞቀና የደራ የገበያ […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን በውጭና እውስጥ ያሉት ጉዳይ
(ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የሳዑዲ አረቢያ ባለሥልጣናት ያሰሯቸዉን ኢትዮጵዉያን ክርስቲያኖች እስልምና እንዲቀበሉ ግፊት እያደረጉባቸዉ ነዉ ሲል አንድ የክርስቲያኖች መብት ተማጋች…
የሳዑዲ አረቢያ ባለሥልጣናት ያሰሯቸዉን ኢትዮጵዉያን ክርስቲያኖች እስልምና እንዲቀበሉ ግፊት እያደረጉባቸዉ ነዉ ሲል አንድ የክርስቲያኖች መብት ተማጋች…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሁለት ሲኖዶሶችን የሚወክሉ ባለሥልጣናት ጠብ-ልዩነታቸዉን ለማስወገድ አሪዞና-ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ እየተ
ስድሳ ሁለተኛዉ የበርሊኑ አለማቀፍ የፊልም መድረክ የሆሊዉድዋን ኮከብ የፊልም ተዋናይ እና የኦስካር ተሸላሚ Meryl Streep በፊልም ስራ ረገድ ላበረከተችዉ አስተ…
በሊቢያ የኮሎኔል ሞአመር ኤል ጋዳፊን የ40ዓመት አገዛዝ ለመገርሰስ ህዝባዊ አመፅ ከተቀጣጠለ ትናንት አንድ ዓመቱን ደፈነ። አገሪቱ ወደታለመላት የዴሞክራ
የዓለም ዜና
“አንፈናቀልም” ያሉ እየታሰሩ ነው
Ethiopia Zare ( ሐሙስ የካቲት 8 ቀን 2004 ዓ.ም. February 15, 2012)፦ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የታችኛው ኦሞ ሸለቆ በመባል የሚታወቀው አ…
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራዊያዊ አንድነት መድረክ በጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ አዲሱ የሊዝ አዋጅ ህገ መንግሥቱን የጣሰና ዜጎችን ለመቆጣጠር ያለመ ነው አለ።
እውን 2012 ጎርጎሪዮሳዊው ዓመት የኅልፈተ ዓለም ዘመን ሊሆን?!ነገ ፤ ወደፊት፣ በተጨባጭ ሁኔታ ሊከሠት ስለሚችለው የፕላኔታችን ዕጣ -ፈንታ፣ የሥነ ፍጥረት ጠ
የጀርመን ኤኮኖሚ እጅጉን በውጭ ንግዷ ላይ ጥገኛ ነው። ስለዚህም ማደጉ ወይም ማቆልቆሉ በአገሪቱ ዕርምጃ ላይ በጣሙን ወሣንነት አለው። ለነገሩ የአገሪቱ የ
በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በፋሺስት ኢጣሊያ ያለቁበት የየካቲት 12 ቀን ሰማዕታት 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል የፊታችን ዓርብ በአዲስ አበባ ዩ
(click here for pdf)በፍቅር ለይኩን፡፡ ~ [email protected] የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ ፓርቲ በቅርቡ ፻ኛ ዓመቱን የደቡብ አፍሪካዋ Judicial Capital በሆነችው በብሉምፎን
Ethiopia Zare (ረቡዕ የካቲት 7 ቀን 2004 ዓ.ም. February 14, 2012)፦ ከ3 ሺህ አመታት በፊት ሰፊ ግዛት ታስተዳድር እንደነበር በአፈ ታሪክ የምትታወቀው የንግስት ሳባ (ኩዊን ሼ…
ቡሉስ ፓል ሎሎ፣ በኢትዮጵያ የናይጄርያ አምባሳደር
ኢትዮጵያና ናይጄርያ በሕዝብ ቁጥር በአፍሪካ ቀዳሚነቱን የሚይዙ አገሮች ናቸው፡፡ሁለቱም አገሮች እም
ትልቅ አባባል ነው! የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጆን ኦፍ ኬኔዲ ናቸው ይህንን የተናገሩት፡፡
“የነበረባቸው ችግር መፍትሔ ስላገኘ የሚለቁበት ምክንያት የለም” የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት
– ባለመስመር የሞባይል አገልግሎት ለግለሰቦች መስጠት ጀመረ ኢትዮ ቴሌኮም ባሳለፍነው ሳምንታት በቅድመ ክፍያ ሞባይል ስልክ አገልግሎት ሒሳብ አሞላል
• በተፈጠረው የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት ነው ተብሏልካለፉት ሦስት ሳምንታት ወዲህ የአበባ እርሻዎች ባሉባቸው አካባቢዎች የአየር ፀባይ ለውጥ በመከሰ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና ግንባታ ፈቃድ ባለሥልጣን በሦስት መሥሪያ ቤቶች ተበትኖ ሊደራጅ ነው፡፡
– ከዕፅዋት ነዳጅ ለማምረት ቦታ ከተረከቡ ኩባንያዎች ውጤታማ የሆነ የለምየደቡብ ክልል ለጣሊያኑ ኩባንያ ኤፍአርአይ ኤልግሪን ኩባንያ ከሰጠው 30 ሺሕ ሔ
– ሕጋዊ መስለው ሕገወጥ ተግባር የሚፈጽሙ ኤጀንሲዎችን አስጠነቀቀበኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ በቤት ሠራተኛነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ መሄድ ለሚፈልጉ …
– ንብ ባንክና ኢንሹራንስ የ20 ሚሊዮን ብር አክሲዮኖች ገዙየአገሪቱን የቢራ ገበያ ለመቀላቀል ካለፈው መጋቢት 2003 ዓ.ም. ጀምሮ የአክሲዮን ሽያጭ እያደረገ
ኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ሰሞኑን ሙዝ ለዓለም ገበያ ማቅረብ ጀመረች፡፡
[email protected] የጦርነት ነጋሪት እየሰማን ነዉ። ገዢዉን ፓርቲ የሚደግፉ በሰሜን አሜሪካ የሚገኘዉ የትግራይ ተወላጆች ማህበር አባላት፣ እንደ አይጋ ፎረም ያሉ ድህረ ገጾች፣ ሕወሃት/ኢሕአዴግ በኤርትራ ላይ ጦርነት እንዲከፍት ከፍተኛ ግፊት እያደረጉ ነዉ። እነዚህ ወገኖች ከኤርትራ ጋር ጦርነት ቢከፈት በቀላሉ አስመራ መግባት የሚቻል ሳይመስላቸው አይቀርም። ትክክል ሊሆኑ ይችላሉ ። የኤርትራ ጦር ተዳክሟል። ወታደሮቹ መዋጋት አይፈልጉም። በተባበሩት መንግስታት እቀባ […]
የአዉሮጳ ኅብረት እናየቻይና በንግድ ረገድ ያላቸዉን ትብብር አጠናክረዉ ለመቀጠል ተስማሙ። በቻይናና በኅብረቱ መካከል በተካሄደዉ ጉባኤም የቻይና ጠቅላ
የኢትዮ ቴሌኮም የደምበኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ መምጣቱን እና የተደቀኑበትን ችግሮች በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል። ከፈረንሳዊው ስራ አስኪያ
የዓለም ዜና
የተራቆተን አካባቢ በመከባከብ መልሶ ያጣዉን የተፈጥሮ ሐብት መመለስ እንደሚቻል ይታመናል። እንዲህ ያለዉ ሙከራ በተለያዩ አካባቢዎች ተስፋ ሰጪ ጅምሮችን …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(በሲያትል ሕዝባዊ የስብሰባ ጥሪ! ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የሚበዙት ነገሥቶቻችን በታሪክ ረገድ የተፃፈላቸው የጦርነትና የግዛት ማስፋፋት ታሪካቸው እንጂ ለእውቀትና ለጥበብ ሥራዎች እንዲሁም ለስነ ጹሁፍ ያላቸው
የሚበዙት ነገሥቶቻችን በታሪክ ረገድ የተፃፈላቸው የጦርነትና የግዛት ማስፋፋት ታሪካቸው እንጂ ለእውቀትና ለጥበብ ሥራዎች እንዲሁም ለስነ ጹሁፍ ያላቸውን ልዩ ዝንባሌና ትኩረት የታሪክ ጸሐፍቶቻችን እምብዛም ትኩረት የሰጡት አይመስሉም፤ እኛም በዚህ ረገድ ለማወቅም ሆነ ለማጥናት ያለን ፍላጎት እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ ስለዚህም በዚህ ጹሁፍ የኢትዮጵያውያንን ነገሥታት ከስነ ጹሁፍ ጋር የነበራቸውን ትውውቅ፣ መንፈሳዊ መጻሕፍትን ለመመርመር የነበራቸውን ብርቱ ፍላጎትና ጥረት […]
(click here for pdf) በታክሲ እየሄድኩ ነው፡፡ መካከለኛው ወንበር ነው የተቀመጥኩት፡፡ አንዲት ሴትዮ በስልክ በንዴት ያወራሉ፡፡ በጩኸታቸው መጨረሻ «እንዲያ
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሠይፉ “ለጥያቄዎ መልስ” ሰጥተዋል፡፡