ተፈጥሮን እንከባከብ DW Amharic February 14, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የተራቆተን አካባቢ በመከባከብ መልሶ ያጣዉን የተፈጥሮ ሐብት መመለስ እንደሚቻል ይታመናል። እንዲህ ያለዉ ሙከራ በተለያዩ አካባቢዎች ተስፋ ሰጪ ጅምሮችን እያሳየ ነዉ። ኢትዮጵያ ዉስጥም የተለያዩ አካባቢዎች በዚህ ረገድ የተጀመሩ ጥረችና ሥራዎች፤