በመለስ ሽኝት ዋዜማ

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ብሔራዊ ሥርዓተ ቀብር በመጪው እሑድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. በታላቅ ሥነ ሥርዓት በመንበረ ፀባዖት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል ተብሎ ይጠበቃል፡፡