የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሐዘን መግለጫዎች ዓላማቸውን እንዳይስቱ ጥንቃቄ እንዲደረግ ተጠየቀ

ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈተ ሕይወት በኋላ እየታየ ያለው የሐዘን አገላለጽ ዓላማውንና አቅጣጫውን የሳተ እንዳይሆን፣ ሕዝቡም ሆነ የመንግሥት አካላት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ተጠየቀ፡፡