ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሙሉ መረጃ ሳይዝ የሰጠው ብድር አነጋጋሪ ሆኗል
(በኃይሌ ሙሉ)
በአገሪቱ ከሚገኙት የግል ባንኮች ውስጥ አንዱ የሆነው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የባልና ሚስት የጋራ ንብረትን ያለሚስት ዕውቅና መያዣ በማድረግ ለባል ብድር መስጠቱ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡