ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በዓረብ ሳት ሥርጭት ጀመረ Ethiopian Reporter September 29, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በጋዜጣው ሪፖርተር) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ሰርቪስ (ኢቢኤስ) የተባለ የቴሌቪዥን ጣቢያ በዓረብ ሳት የ24 ሰዓት ሥርጭት ማስተላለፍ ጀመረ፡፡