የመስቀል በዓል አከባበር በደቡብ ኢትዮጵያ

የመስቀል በዓል በመላው ኢትዮጵያ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ውሏል። «መስታወት፤» በዓሉ በልዩ ልዩ ባህላዊ ዝግጅቶች ከተከበረባቸው አካባቢዎች አንዱ ወደ ሆነው ደቡብ ኢትዮጵያ ይወስደናል። ለዝርዝሩ ዝግጅቱን ያዳምጡ።