የሕንዱ ካሩቱሪ የአዲስ አበባን ስድስት እጥፍ የሚሆን መሬት ወሰደ
– ለፕሮጀክቱ 1.4 ቢሊዮን ዶላር በጀት ይዟል
– በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ከውጭ ንግድ ለማግኘት አቅዷል
– ባሮ ወንዝን እንዲጠቀም ተፈቅዶለታል
– ጆንዲር ትራክተርን አገር ውስጥ ለመገጣጠም ታስቧል
(በውድነህ ዘነበ)
– ለፕሮጀክቱ 1.4 ቢሊዮን ዶላር በጀት ይዟል
– በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ከውጭ ንግድ ለማግኘት አቅዷል
– ባሮ ወንዝን እንዲጠቀም ተፈቅዶለታል
– ጆንዲር ትራክተርን አገር ውስጥ ለመገጣጠም ታስቧል
(በውድነህ ዘነበ)