የኢትዮጵያ የውጭ ብድር ክምችት በከፍተኛ እያሻቀበ በመሄድ ላይ ሲሆን፣ ባለፈው ዓመት የነበረው 134 ቢሊዮን ብር ወደ 200 ቢሊዮን ብር ማደጉን መረጃዎችና የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባለሙያዎች አመለከቱ፡፡ የመንግሥት የአገር ውስጥ ዕዳም ከ60 ቢሊዮን ብር በላይ መሆኑ ተመልክቷል፡፡ ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር መገባደጃ ላይ የአገሪቱ የውጭ ዕዳ በወቅቱ በነበረው ምንዛሪ 134 ቢሊዮን ብር መድረሱን መረጃዎቹ አመልክተው፣ […]

ሩሲያውያን እስከዛሬ ያሳለፏቸውን የምርጫ ሂደቶች አስመልክቶ ተንታኞቹ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በስልጣን ላይ ያለው ፓርቲ ከምርጫው ሁነት በፊት የገነቧቸውን መሰረታዊ አደረጃጀቶች ሳይጠቅሱ አያልፉም፡፡ በሀገሪቱ ምርጫ ፖለቲካ ላይ ጥናት ያደረጉ ምሁራን የሀገሪቷን የፖለቲካ መሪዎች በምርጫ ላይ ያላቸውን አቋም ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ ‹‹የምርጫዎቹ ውጤት የሚወስነው ለመፎካከር በሚቀርቡ አሳማኝ አጀንዳዎች ሳይሆን በመሰረትከው የኃይል ሚዛን ነው››፡፡ የኃይል ሚዛኑን ከምርጫው በፊት […]

የዘንድሮ የልደት በአል ከወትሮው ለየት ያለ ነበር ፡፡ ገፀ በረከትም ነበረው፣ ያውም ሁለት ፡፡ በረከት ስምኦንና ሌተና ኮሎኔል መንግስቱ ያቀረቡልን ሰጦታ ፡፡ ስጦታዎቹንም ከከፈትሁ በሁዋላ እኔም ስለሁለቱ አምባዎች ወግ ላወጋችሁ አሰብኩ ፡፡ አንዱ አምባ የኢህአዴግ መሆኑ ነው ሌላው ደግሞ የደርግ ፡፡ አምባ ላይ የሚሸልል ደግሞ አምባገነን ነው ፡፡ እናንተዬ ይህን ቃል የፈጠረ መንዜ የኖቤል ሽልማት […]

አቶ ጌትነት ገሰሰ፣ የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ
አዲስ አበባ በዘመናዊ መንገድ በቧንቧ የውኃ አቅርቦት ማግኘት የጀ

የኢትዮጵያ የውጭ ብድር ክምችት በከፍተኛ እያሻቀበ በመሄድ ላይ ሲሆን፣ ባለፈው ዓመት የነበረው 134 ቢሊዮን ብር ወደ 200 ቢሊዮን ብር ማደጉን መረጃዎችና የገን…

ሐሙስ ጥር 10 ቀን 2004 ዓ.ም፡- የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ ወንጀል ችሎት መንግሥት በነኤልያስ ክፍሌ የክስ መዝገብ በሽብርተኝነት ወንጀል በከሰሳቸው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፣ ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ዘሪሁን ገብረእግዚአብሔር እና ወ/ሮ ሂሩት ክፍሌ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ አሳለፈ፡፡ የቅጣትውሳኔ ለማስተላለፍ ለጥር 17 ቀን 2004 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል፡፡ […]

[email protected] ካፒታል ኢትዮጵያ የተሰኘዉ፣ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚታተመዉ የእንግሊዘኛ ጋዜጣ «መንግስትና ቤተ ክርስቲያን» በሚል ርእስ ስር አንድ ዘገባ በድህረ ገጹ ላይ አዉጥቶ ነበር። ከዘገባዉ ጋር ተካቶ በድህረ ገጹ አንድ የተለጠፈ ፣ ቀልቤን የሳበ፣ ፎቶግራፍ አየሁ። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ ከአቡነ ጳዉሎስ እጅ፣ ወርቃማ መስቀልን ሲሳለሙ የሚያሳይ ፎቶግራፍ ነበር። ጽሑፉን ሳላነብ ፎቶግራፉ ላይ አይኖቼ […]