በሰንዳፋ ያሉ አርሶ አደሮችና ነዋሪዎች የአዲስ አበባ ቆሻሻ ከዚህ በኋላ እንዳይመጣብን ሲሉ ከለከሉ።
በአዲስ አበባ ካለፈው ሣምንት ጀምሮ ለ7 ቀናት በዋና ዋና የከተማዋ አውራ ጎዳናዎች፣ መንደሮች እንዲሁም ገንዳዎች ቆሻሻ ተከማችቶ ሰንብቷል… የቆሻሻ ማንሻ መኪኖች የተሸከሙትን ቆሻሻ የሚያራግፉበት አጥተው ቆመዋል፡፡ ለወትሮው የከተማዋን ደረቅ ቆሻሻ ሸክፈው ሰንዳፋ ወደሚገኘው ዘመናዊ የቆሻሻ መጣያ ቦታ መሄድ የነበረባቸው እነዚሁ …
በሰንዳፋ ያሉ አርሶ አደሮችና ነዋሪዎች የአዲስ አበባ ቆሻሻ ከዚህ በኋላ እንዳይመጣብን ሲሉ ከለከሉ። Read more »

