የኢትዮጲያ ወታደሮች በደቡብ ሶማሊያ የሚገኙ ኢስላማዊ ኡለሞችን መጨፍጨፉን የአለም ኡለሞች ህብረት አስታወቀ

የኢትዮጲያ ወታደሮች በደቡብ ሶማሊያ የሚገኙ ኢስላማዊ ኡለሞችን መጨፍጨፉን የአለም ኡለሞች ህብረት አስታወቀ

ቢቢኤን ሀምሌ 13/2008
የአለም ኡለሞች ህብረት ትላንት በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ባወጣው መረጃ እንደገለጸው የኢትዮጲያ ተጣቂዎች በደቡብ ሶማሊያ ከባይደዋ ከተማ በ30 km እርቀት ላይ በምትገኘው ኦዴንሊን ከተማ በአስሮች የሚቆጠሩ ኡለሞችን መጨፍጨፉን አስታውቆዋል
የአይን ምስክሮችን ጠቅሱ ህብረቱ እንዳስታወቀው ኢትዮጲያዊያኑ ወታደሮች በአንድ መኖሪያ መንደር ውስጥ ዘልቀው በመግባት በአስር የሚቆጠሩ ሰላማዊ የሆኑ ኡለሞችን መግደላቸውን አስታውቋዋል
ኢትዮጲያዊያኑ ወታደሮች ጥቃቱን የፈጸሙት ከአልሸባብ በኩል ከቀናት በፊት የደረሰባቸውን ጥቃት ምክኛት በማድረግ መሆኑን ተናግሮዋል

 
Abdurehim Ahmed's photo.
 

7 Comments on “የኢትዮጲያ ወታደሮች በደቡብ ሶማሊያ የሚገኙ ኢስላማዊ ኡለሞችን መጨፍጨፉን የአለም ኡለሞች ህብረት አስታወቀ”

  1. እንዴ!! እረ ኢትዮጵያ እንደነዚህ አይነት አረመኔ ውሻ የሆኑ ወታደር የላትም። እነዚህ የወያኔ ኩንቲ ለቃሚ መሃይሞች ናቸው።

  2. @aye wishet you called lekami kunti is the same like you.you are the same habesha tonkay ye tonkay zer.debtera,habesha can kill his mother For money.tenkay ye tenkay zer,debtera.

  3. I wish I am a capeable wizard to kick your ass out of the space.you tape-warm looking bastard weyane.Oh instead of kunti you rather want cactus? Both of them are your caltivasion product.Injoy them you selfish idiot parasite.

  4. ሲጀምር ዜጎቹን እየቆላ ያላ ስለ ጎረቤት ሀገር ይገርመዋል ???? ድህነት የሠቃየን ሳያንስ እንደገና ዘመን እማይሽረው ትውልድ የማይረሳው ቂም በቀል አኖረልን የኸው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*