ወያኔና ሻዕቢያን ለማስታረቅ እስራኤል ሚና ይኖራታል የተባለውን የፖለቲካ ተንታኞች የማይሰራ ነው ማለታችው ታወቀ

ወያኔና ሻዕቢያን ለማስታረቅ እስራኤል ሚና ይኖራታል የተባለውን የፖለቲካ ተንታኞች የማይሰራ ነው ማለታችው ታወቀ ። እስራኤል የወያኔም ወዳጃና በወታደራዊ መስክ ደጋፊ መሆንዋና ከሻዕቢያም ጋር መቀራረቧ ያለ ቢሆንም ሁለቱንም የማስታረቅ ፍላጎትም አቅምም የላትም ተብሏል ።

አንዱን ወይ ሌላውን ልታስፈራራበት የምትችልበት አቅም የላትም ያሉት ክፍሎች ሻዕቢያ የወደቦቹ ባለቤት ተደርጓልና እስራኤል ኢሳያስን ፈላጊ እንጂ የተገላቢጦሹ እውነት አይደለም ብለዋል ።በቅርቡ ኢትዮጵያን የጎበኘው ኔታኛሁ የኤርትራ ስደተኞችን ወደ ሻዕቢያ መመለስ ወይም ወደ ሌላ የአፍሪካ ሀገር ማባረርን ስራዬ ብሎ ተያዞት እንደቆየ የሚታውቅ ነው ።

የእስራኤል የስለላ መዋቅር በኢትዮጵያ ተቃዋሚ ኃይሎች ላይም ስለላ እያከሄደ ለወያኔ ማስተላለፉንም ታዛቢዎች አስታውሰዋል። የወያኔና ሻዕቢያን ዕርቅ ባዕዳንም ይፈልጋሉ ብሎ መደመደም ስህተት ነው መባሉም ተዘግቧል ።

ኢህአፓ ፍኖተ

5 Comments on “ወያኔና ሻዕቢያን ለማስታረቅ እስራኤል ሚና ይኖራታል የተባለውን የፖለቲካ ተንታኞች የማይሰራ ነው ማለታችው ታወቀ”

  1. Ire iyetstwale Shabia malet another wing of
    Alshabab malet neaw
    Constitution yelw
    Parliament yel Zim
    Bio ye Bedouin ager
    Neaw.

  2. እስራኤል ይህን ብታስብ አይገርምም
    ለምን?ብንል ዛሬ ኤርትራ ከሳውድ አረቢያና
    ከኳታር በቀይ ስምምነት አድርገዋል
    አለቀ ሺምግልና አይሰራም ፨

  3. ቀይ ባህር በአረቦች እጅ መግባቱ ያልታሰበ
    ዱብ እዳ ፕረዚደንት ኢሳያስ ወንድ ነው!

  4. Alemash why not you tell us about the lawless fugitive and criminal tplf regime rather than opening your bad smelling mouth

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*