ከሰኞ ሐምሌ 4 ቀን የሚጀመረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተሰረቀ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ድረ-ገፆች የተሰራጨው ወሬ ሃሰተኛ መሆኑን የት/ት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አስታወቁ፡፡ 26 የፈተና ወረቀቶች ተሰርቀው መውጣታቸውን አንዳንድ ድረ ገፆች ያስታወቁ ሲሆን በማህበራዊ ሚዲያዎችም የእንግሊዝኛ ፈተና መሰረቁን የሚያመላክት …

“ውሸት ነው፤ የራሳቸውን የውሸት የፈተና ወረቀት አዘጋጅተው ነው ወሬውን ያሰራጩት” ሽፈራው ሽጉጤ Read more »

በኣዲስ ኣበባ እና ዋና ዋና ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎BanSocialMedia‬ ‪#‎Facebook‬ ‪#‎Twitter‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com ከኣስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጥፋት ጋር በተያያዘ ይሁን ኣሊያም ሆን ተብሎ በሰበብ ምክንያቱ በውል ባለየበት መንገድ በኣዲስ …

በኣዲስ ኣበባ እና ዋና ዋና ከተሞች የማህበራዊ ድህረገጽ ኣገልግሎት የመቋረጥ ምልክቶች በስፋት እየታዩ ነው:: Read more »

ሕወሓትን ያንበረከከው አብርሃ ደስታ ተፈታ ። ኣብረሃ ደስታ ከእስር ተፈታ፡፡በግፍ 703 ቀናትን በግፈኞች ተሰቃየ፡፡ህሊናዉ ድሮም ታሰሯል፤ኣሁንም እንደማኝኛዉም የሰብኣዊ መብት ተቆረረቋሪና ፖለቲከኛ ህሊናዉ እሱር ነዉ፡፡ሁሉም ሲፈታ ነዉ እሱም ነፃ ሚሆነዉ፡፡እነ በቀለ ገርባን….ከወጣት እስከ ኣዛዉንት ኣብሮ ታጉሮ ኖሮ ከኃለዉ ጥሎ የወጣን ሰዉ …

ሕወሓትን ያንበረከከው አብርሃ ደስታ ተፈታ ። Read more »

ኢትዮጵያ – አረብ – እስራኤል (ትንሽ ረዘም የሚል ፅሑፍ) (አዲስ ከድሬዳዋ) ሰሞኑን የገልፍ የጋራ ትብብር አባል የሆኑት እነየተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችና ሳዑዲ የኤርትራን አሰብ ወደብ መከራየታቸውንና ቀይባህርንም የአረብ ባህር የማድረግ የዘመናት ውጥናቸውን ሊያሳኩ እየመሰለ እንደሆነ በተለያዩ ሚዲያዎች እየተነገረ ነው፡፡ ከእነሱ ቀድሞ …

ኢትዮጵያ – አረብ – እስራኤል (ትንሽ ረዘም የሚል ፅሑፍ) (አዲስ ከድሬዳዋ) Read more »

የሕወሓት የቂም በቀል ሰለባ የሆነው ሃብታሙ ኣያሌው ከሃገር ወጥቶ እንዲታከም የሆስፒታሉ ቦርድ ውሳኔ ተጠየቀ። Minilik Salsawi – mereja.com ኣቶ ሃብታሙ ኣያሌው በከፍተኛ የሕመም ስቃይ ላይ ሲገኝ የወሰደው የባሕል ሕክምና በፈጠረበት ችግር እንዲሁም ሕመሙ አያደገና እየሰፋ መሄዱ የፈጠረው እጅግ ከባድ ችግር …

የሕወሓት የቂም በቀል ሰለባ የሆነው ሃብታሙ ኣያሌው ከሃገር ወጥቶ እንዲታከም የሆስፒታሉ ቦርድ ውሳኔ ተጠየቀ። Read more »

የትራንስፖርት አገልግሎቱን ከጀመረ ገና ዘጠኝ ወራትን ብቻ ያስቆጠረው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት፣ በአሁኑ ወቅት ካሉት 41 ቀላል ባቡሮች (Trams) ውስጥ 19 የሚሆኑት በቴክኒክ ብልሽት በቃሊቲ ዲፖ መቆማቸውን የሪፖርተር ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በበኩሉ ካሉት 41 ቀላል …

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር 19 ባቡሮች በቴክኒክ ችግር መቆማቸው ተጠቆመ Read more »

የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና በድጋሚ ወጥቷል መባል ኣሁንም እያነጋገረ ነው። ባለፈው ጊዜ ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኣስራሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦሮሞ ኣክቲቭስቶች እጅ ገብቶ ፈተናው በማህበራዊ ድህረገጽ መበተኑን ተከትሎ በመሰረዙ ፈተናው ተላልፎ ነበር። የተላለፈው የፈተና ቀን ሳይደርስ ኣሁንም በድጋሚ ፈተናው መውጣቱ …

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በድጋሚ ወጥቷል መባል ኣሁንም እያነጋገረ ነው። Read more »

ማሳሰቢያ፤ከዚህ በታች የቀረበው ጽሁፍ የተለያዩ አወዛጋቢና አናጋጋሪ ጉዳዮችን ይዳስሳል። ጸሐፊው ከራሳቸው ዕይታ አኳያ የተመለከቷቸውን ጉዳዮች እያነሱ ግምገማዎችን ያቀርባሉ። በጽሁፉ ውስጥ ስለተጠቀሱት ነጥቦች ትክክለኛነትም ሆነ ስህተት ኃላፊነቱ የጸሃፊው መሆኑንን እያጠቆምን እኛ ነጻ የሕዝብ መገናኛ ብዙሃን እንደመሆናችን መጠን ሃሳባቸው ለአንባቢ አድርሰንላቸዋል። ከዮናስ …

ፀረ-ወያኔ የጋራ ብሔራዊ ትግል ጠንቅ ጠባብ ብሄርተኝነት ብቻ አይደለም Read more »

ዓመታዊው የ E.S.F.N.A. የስፖርትና የባሕል ዝግጅት በሞቀና በደመቀ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ከተለያዩ የካናዳ ክፍለ ሐገሮች፣ የአሜሪካ ግዛቶችና የአውሮፓ አገሮች የመጡ በብዙ ሽዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን የታደሙበት ዝግጅት እጅግ አርኪ በሆነ ሁኔታ በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሰን ዜና ያመለክታል። ይህንኑ ዝግጅት …

ቶሮንቶ፣ ካናዳ ውስጥ በመካሄድ ላይ ያለው የ E.S.F.N.A. ዝግጅት በሞቀና በደመቀ ሁኔታ ቀጥሏል Read more »

በጂንካ ሁለት ወንድማማቾች እየተሰቃዩ ነው// ከአርባምንጭ ከተማ አርበኞች ግ7 የተቀላቀሉ ወጣቶችንና ግንባሩ በቅርቡ በከተማዋ ያካሄደውን ኦፕሬሽን ተከትሎ በህዝቡ ላይ የሚደርሰው ስቃይና በከተማው የነገሰው ውጥረት አድማሱን አስፍቶ ጂንካ ከተማ ስለመድረሱ መረጃዎች ደርሰውናል፡፡ የደረሱን መረጃዎች ከዚህ በፊት የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት /ኦሕዲኅ/ …

በጂንካ ሁለት ወንድማማቾች እየተሰቃዩ ነው:: Read more »

በክፉ ምክራቸው ለበርካታ የውስጥ አለመግባባት መንሥኤ የነበሩት የመዝባሪዎች አለቃ ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ፣ ከሓላፊነታቸው ተወገዱ!! በፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት የልዩ ጸሐፊነት ሥልጣናቸው ተገን፣ የሙስና ሰንሰለት ዘርግተው ሕገ ወጥ ሀብት በማካበትና በክፉ ምክራቸው ለበርካታ የውስጥ አለመግባባት መንሥኤ የነበሩት የመዝባሪዎች አለቃ ንቡረ እድ …

በክፉ ምክራቸው ለበርካታ የውስጥ አለመግባባት መንሥኤ የነበሩት የመዝባሪዎች አለቃ ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ፣ ከሓላፊነታቸው ተወገዱ!! Read more »

የኦሮሚያ ኣምቦ ዩንቨርስቲ ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ ኣንድ ክፉኛ ቆሰለ :: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Ambo‬ ‪#‎BekeleGerba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – mereja.com በኦሮሚያ ክልል ኣምቦ ዩንቨርስቱ አዋሮ ካምፓስ በተነሳ ግጭት ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ ኣንዱ ክፉኛ መቁሰሉን የካምፓሱ የመረጃ ምንጮች ተናግረዋል፤ በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ …

የኦሮሚያ ኣምቦ ዩንቨርስቲ ሁለት ኦፊሰሮች ሲገደሉ ኣንድ ክፉኛ ቆሰለ :: Read more »

የኢትዮጵያ ስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ በየዓመቱ የሚካሂደውን የስፖርትና የባሕል ዝግጅት ቶሮንቶ፣ ካናዳ ውስጥ በደመቀና ባማረ ሁኔታ እልፍ አዕላፍ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በዛሬው ዕለት መጀመሩን ከስፍራው የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። ፌዴሬሽኑ ዘንድሮ  የሚያካሂደው ዝግጅት ለ33ኛ ጊዜ መሆኑም ታውቋል። በተለይም ከ5 ዓመት በፊት …

የ ESFNA ዓመታዊ ዝግጅት ባማረና በደመቀ ሁኔታ መካሄድ ጀመረ Read more »

ከ33 ዓመታት በፊት የተቋቋመውን የኢትዮጵያ የባሕልና ስፖርት ፌዴሬሽን (ESFNA) ለመቆጣጠርና ለወያኔ መፈንጫ ለማድረግ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ቢረጭምያልተሳካለት መሃመድ አላሙዲ ያቋቋመው “ኤሳ ዋን” የሚባለው ድርጅት ዘንድሮም እንደቀደሙት ዓመታት ባዶ ስታዲዮም ሊታቀፍ አሌክሳንደሪያ ውስጥ ዝግጅት ማድረጉ ተገልጾልናል።  ባለፉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያውያን በወሰዱት …

የአላሙዲ “ኤሳ ዋን” (AESA One) የቨርጂኒያ ዝግጅት ከፍተኛ ተቃውሞ ተደግሶለታል Read more »

የእስራኤሉ ጠ/ሚ ቢኒያሚን ናታኒያሁ ነገ አፍሪካ ይገባሉ!!! 4 የ እስራኤል አየር ሃይል አውሮፕላኖች ለዚህ በይዘቱ ልዮ ለሆነ ጉብኝት ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል። ጉብኝቱ የአፍሪካ አገራትንና የ እስራኤልን ግኑኝነት በብዙ ዘርፉ ያጠናክራል ተብሎ ይታሰባል ለዚህ ጉብኝት እስራኤል ወደ 9 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ወጭ …

የእስራኤሉ ጠ/ሚ ቢኒያሚን ናታኒያሁ ነገ አፍሪካ ይገባሉ!!! Read more »

  “ለኤርትራ መገንጠል ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ መንግስታት ናቸው” ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀኝ፡፡ ልባም መንግስት ከመጣ ኢትዮጵያና ኤርትራ በኮንፌደሬሽን ሊተሳሰሩ ይችላሉ የኢሳያስን መንግስት የማውረድ ኃላፊነት የኤርትራ ህዝብ ብቻ ነው በድርድር በአሰብም በምፅዋም የመጠቀም መብት አለን የቀይ ኮከብ ዘመቻ ቢሰምር ኖሮ፣ ይሄን ቃለ ምልልስ …

“ለኤርትራ መገንጠል ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ መንግስታት ናቸው” ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀኝ፡፡ Read more »

 Addis Admass መንደርደሪያ የዚህ ጽሁፍ ዋና አላማ በሚያዝያ ወር 2008 በዋሺንግቶን ዲሲ አካባቢ የትዝታ ፈለግ መጽሐፌን ለማስመረቅ በተዘጋጁት ሁለት መድረኮች የታዘብኩትን ለማካፈል ነው:: ከሚያዚያ 14 እስከ ሚያዝያ 24 ቀን 2008 በዋሺንግቶን ዲሲ አካባቢ በተለይም ሲልቨር ስፕሪንግ ሰነበትኩ። የጉዞዬ ዋና ምክንያት …

….በዚህም’ኮ መንገድ አለ! (አሰፋ ጫቦ ) Read more »

20 ሺ ቤቶች በሚፈርሱበት ክ/ከተማ የሰዎች ህይወት አልፏል በግጭቱ ተሳትፈዋል የተባሉ ከ200 በላይ ሰዎች ታስረዋል ነዋሪዎች መውደቂያ አጥተናል ሲሉ እያማረሩ ነው በላፍቶ ክ/ከተማ ቀርሳ ከንቱማና ማንጎ ሰፈር በተባሉ አካባቢዎች ህገ ወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች ከትላንት በስቲያ ጀምሮ በአፍራሽ ግብረ ኃይል …

20 ሺ ቤቶች በሚፈርሱበት ላፍቶ ነዋሪዎች መውደቂያ አጥተናል ሲሉ እያማረሩ ነው::ከ200 በላይ ሰዎች ታስረዋል Read more »

“ርትዕ ከሌለ ፍትህ ብቻውን ዋጋ አይኖረውም” ፊሳልጎስ የተሰኘውና በ2ኛው መክዘ በእስክንድርያ ተጽፎ በ5ኛው መክዘ ወደ ግእዝ የተተረጎመው መጽሐፍ ‹ኤጲዲቅስዮ› ስለሚባል ዛፍ ይተርካል፡፡ ይኼ በሕንደኬ ሀገር የሚገኝ ዛፍ ሁለት ጠባይ አለዉ፡፡ አርጋብ የዛፉን ፍሬ ስለሚወዱት በእርሱ ላይ እየተሰበሰቡ ይመገቡታል ይላል መጽሐፉ፡፡ …

ኤጲደቅስዮ (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ) Read more »

ዶ/ር መረራ ጉዲና የፕሮፌሰርነት ደረጃዬን ያለአግባብ ከልክሎኛል ሲሉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ከሰሱ የፕሮፌሰርነት ደረጃዬን ያለአግባብ ከልክሎኛል ብለዋል 300 ሺ ብር የሚጠጋ የገንዘብ ክስም አቅርበዋል አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፕሮፌሰርነት የደረጃ እድገቴን ያለ አግባብ ከልክሎኛል ያሉት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ከዩንቨርስቲው ማግኘት የሚገባኝን …

ዶ/ር መረራ ጉዲና የፕሮፌሰርነት ደረጃዬን ያለአግባብ ከልክሎኛል ሲሉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ከሰሱ Read more »

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ማሳሰቢያ ሰማያዊ ፓርቲ በሰኔ 26 2008 በባህርዳር ከተማ በሙሉአለም አዳራሽ ሊያደርግ የነበረውን የአባላትና የደጋፊዎች ውይይት በአምባገነኑ የህውኃት ሴራ ምክንያት ከአስር በላይ አመራሮችንና አባላትን እንዲሁም የቅስቀሳ መኪናዎችንና መሳሪያዎችን በማሰር ቅስቀሳ ማድረግ አትችሉም፣ አዳራሹ ቢፈቀድም ጸጥታ ማስከበር አንችልም በሚል …

ሰማያዊ ፓርቲ በገዢው መደብ ጫና የባህርዳሩን ስብሰባ አስረዘመው። Read more »

ወጣቱ የዓረና ኣባል ዝናቡ ሃይሉ(ሰንችሪ) ተገደለ። የዓረናው ኣባል ወጣት ዝናቡ ሃይሉ ( ሰንችሪ) ትናንት 24 / 10 / 2008 ዓ/ም በሚሰራበት ኩርማዓጋ በሚባል የዓፋር ቦታ (መቐለ _ኮምቦልቻ የባቡር ጣብያ ግንባታ መስመር) በመስራት ላይ እያለ ሞቶ ተገኝተዋል። ዝናቡ ከመሞቱ በፊት እስከ …

ወጣቱ የዓረና ኣባል ዝናቡ ሃይሉ(ሰንችሪ) ተገደለ።ዓረና ከተመሰረተ በኋላ የተገደሉ ሰለማዊ ታጋዮች 4 ደርሰዋል። Read more »

የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ሪያድ ሳውዲ አረቢያ አላማውን የሳተ ስልጠና ሰሞኑን የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ት/ት ሪያድ ሳውዲ አረቢያ ስልጠና ወይስ ስይጠና በሚያሰኝ መልኩ ለ አምስት ቀናት ሲሰጥ የነበረ ሲሆን እኔም እዛው ሆኜ ስልጠናውን ስከታተል ቆይቻለሁ ስለሆነም የተቻለኝን አጠር ያለች …

የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ሪያድ ሳውዲ አረቢያ አላማውን የሳተ ስልጠና Read more »

በሕሊና ትግል ድል የሚነሡ ብፁዓን ጀግኖች ናቸው ጌታቸው ኃይሌ “ከሕዝቡ ጋር አብሬ ልሂድ ወይስ ልቅር?” “ተናጋሪው ከተናገረው ውስጥ ያልገባኝ ነገር አለ። ሰው እየሰማ፥ ልጠይቅ ወይስ ዝም ልበል?” መሄድ እፈልጋለሁ፤ ሕሊናየ ግን ሁኔታውን እየመረመረ፥ “ትክክሉና የሚገባህ ባትሄድ ነው፤ ዐርፈህ ተቀመጥ፤ ከጀሌ …

በሕሊና ትግል ድል የሚነሡ ብፁዓን ጀግኖች ናቸው ጌታቸው ኃይሌ Read more »

በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ። #‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ሙና(ደራርቱ) ቱርኪ ትባላላች የ 9 አመት ህፃን ናት ዛሬ በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ በአሰቃቂ ሁኔታ ከተገደሉ ወገኖቻችን አንዷ ናት። ‪#‎miniliksalsawi‬ በኣወዳይ በተደረገ ተቃውሞ ኣምስት ሰዎች …

በአወዳይ ከተማ በአጋዚ ወታደሮች በተከፈተ ተኩስ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ።Photos Read more »

የሐብታሙ አያሌውን እግድ እንዲነሳለት ማመልከቻ የቀረበለት የወያኔ ጠቅላይ ፍ/ቤት ጉዳዩን ከግንዛቤ ሳያስገባ ለማክሰኞ የቀጠረ ሲሆን በናይሮቢ ኬንያ የሚገኙ በስርዓቱ ጫና ለስደት የተዳረጉ ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ሐብታሙ አያሌው ከአገር የመውጣት መብቱ ተከብሮለት ህክምናውን እንዲከታተል ለመጠየቅ በናይሮቢ በሚገኘው የአምንስቲ ኢንተርናሽናል ህንጻ ፊት …

የርሃብ አድማው በአምንስቲ ኢንተርናሽናል ህንጻ ፊት ለፊት ቀጥሏል ። ‪ Read more »

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

እንዲያውም ርእሱን ካህናትና ስደት ብለው ይሻላል፤ ካህናት የሁሉንም ሃይማኖቶች መሪዎችን ይመለከታል፤ ዓላማዬም ሁሉም የኃይማኖት መሪዎችን የሚነካ ነው፤ ነገር ግን የእኔ እውቀት በክርስትናው ላይ ጎላ ያለ በመሆኑ የክርስቲያኖቹ መሪዎች ላይ ያተኮርኩ ቢመስልም ሁሉንም ይመለከታል፤ በተለይ መነኩሴዎች ላይ የማነጣጥርበትም የተለየ ምክንያት አለኝ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ይገረም አለሙ

አቶ ግርማ ሠይፉ ማሩ / Girma Seifu Maru

ከ2002 ዓ.ም. እስከ እስከ 2007 ዓ.ም. ድረስ የፓርላማ አባል የነበሩት አቶ ግርማ ሰይፉ “ለዴሞክራሲ ሥርዓት ምን ዓይነት ፓርቲ ያስፈልገናል?” በሚል ርዕስ ያቀረቡትን ጽሁፍ ለማንበብ የጓጓሁት የአንድነት ም/ሊቀመንበር ነበሩና ከተግባር ተሞክሮአቸው በመነሳት ድክመት ጥንካሬን መለስ ብለው ቃኝተው መሆን ያለበትን ያመላክታሉ በሚል ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Allow Ethiopian opposition politician to obtain treatment abroad for torture-sustained injuries: Amnesty International አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጂት የኢትዮጵያ መንግስት ሀብታሙ አያሌው ለተሻለ ህክምና ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ እንዲታከም ማድረግ አለበት ሲል ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል። የሀብታሙ ህመም …

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ መንግስት ሀብታሙ አያሌው ለተሻለ ህክምና ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ እንዲታከም ማድረግ አለበት ሲል መግለጫ አውጥቷል። Read more »

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ (በግራ) ዶ/ር መረራ ጉዲና (በቀኝ) / Prof. Beyene Petros (Left) & Dr. Merera Gudina (Right). (AP Photo/Mulugeta Ayene)ግርማ ሠይፉ ማሩ

በሀገራችን የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቪል ማኅበራት እንዲሁም የሚዲያ ተሳትፎ እጅግ ወሳኝ እንደሆነ ሁሉም ይረዳዋል ማለት ባይቻልም፤ በተለይ የፖለቲካ ፓርቲ አባል አመራር የሆኑ ሰዎች ይጠፋቸዋል ብሎ የሚገምት ላይኖር ይችላል። እውነቱ ግን ከዚህ የተለየ ነው። በአሁኑ ጊዜ የፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ ሰዎች የሚሳተፉት በዋነኝነት በሀገራችን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ያላቸውን መዋጮ በማስላት ሳይሆን፤ ገዢውን ፓርቲ በማስወገድ ላይ ብቻ ያጠነጠነ ይመስላል። ይህንንም ማድረግ የሚፈልጉት ደግሞ በትርፍ ጊዜያቸው ከሥራ መልስ ወይም በጡረታ ጊዚያቸው ነው። ይህን ሲያደርጉ ደግሞ የብዙ ወጣቶች ጊዜና ጉልበት መስመር ባልያዘ አቅጣጫ እንደሚመሩ አይረዱም።

ሙሉውን አስነብበኝ …

የወያኔ ኮምዩኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በፍራንክፈርት ከተማ ውስጥ ታላቅ ውርደት የደረሰበት ሲሆን ሴቶችን ሲያማግጥ እጅ ከፍንጅ መያዙን ከተለቀቀው ቪዲዮው ለመረዳት ይቻላል። ይህ ግለሰብ በጥጋብ የተነፋ ከመሆኑም በላይ በመገናኛ ብዙኃን እየቀረበ የውሸት ጣቃውን የሚቀድ ሲሆን ይሉኝታና ግብረገብነት የጎደለው አፉ እንደመጣለት የሚያባርቅ …

የወያኔ ኮምዩኒኬሽን ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በፍራንክፈርት ተዋረደ Read more »

የአፍሪካ ቀንድ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን? Horn of Africaፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)

እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 “ለአፍሪካ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?“ በሚል ርዕስ አንድ ትችት ጽፌ ነበር። ያንን ትችት የጻፍኩት ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት ውስጥ ተንሰራፍቶ በሚገኘው እና ማቆሚያ በሌለው በአፍሪካ ሰው ሰራሽ ቀውስ ምክንያት ምንም ዓይነት ተስፋ የሌለኝ በመሆኑ ነበር። እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 የመካከለኛው አፍሪካ ሬፐብሊክ (መአሬ) አውዳሚ በሆነ የጎሳ-ኃይማኖት የዘር ማጥፋት ዘመቻ እልቂት ውስጥ ተዘፍቃ ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ሃብታሙ አያሌው ለሕክምና የውጪ ጉዞ መከልከል ኣገዛዙን ዋጋ ያስከፍለዋል።ሰብዓዊነት በፖለቲካ አንድነት ወይም ልዩነት አይለካም። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎HabtamuAyalew‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎StateTerrorism‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ የነጻነት ታጋይ እና የቁም እስረኛ የሆነው አቶ ሃብታሙ ኣያሌውን በተመለከተ ከሆስፒታል የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ሕመሙ ከመባሱ …

ሃብታሙ አያሌው ለሕክምና የውጪ ጉዞ መከልከል ኣገዛዙን ዋጋ ያስከፍለዋል። Read more »

ግርማ ካሳ

ሰሞኑን በሰሜኑ የሀገራችን ግዛት ጦርነት ተቀስቅሷል። አስመራም፣ አዲስ አበባም ያሉ ገዢዎች ጦርነት መደረጉን ማመን ብቻ ሳይሆን “ይሄን ደመሰስን፣ ይሄን ያህል ገደልን” እያሉ በመማጸደቅ ላይ ናቸው። ዓለም የትናየት ደርሳለች፣ ትላንናት እኛ እየረዳናቸው ነጻ የወጡ የአፍሪካ ሀገራት እንኳን የትናየት ደርሰዋል፣ እኛ አሁንም መግደልን እንደ ጀብዱ አድርገን እናወራለን።

ሙሉውን አስነብበኝ …

አቶ ሀብታሙ አያሌው በአስቸኳይ የውጭ ሀገር ህክምና እንዲያገኙ ሰማያዊ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚንሲትሩ አሳሰበ!!! @Semayawiparty ‪#‎HabtamuAyalew‬ ‪#‎EPRDF‬ መንግስት የዜጎችን ደህንነትና ጤንነት የመጠበቅ ኃላፊነት ያለበት ቢሆንም በሀገራችን በሕግ ከለላ ስር ያሉ ዜጎች ተገቢውን ሕክምና ባለማግኘታቸው ሕይወታቸው አደጋ ላይ ይወድቃል፡፡ በእስር ቤት እያሉ …

አቶ ሀብታሙ አያሌው በአስቸኳይ የውጭ ሀገር ህክምና እንዲያገኙ ሰማያዊ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚንሲትሩ አሳሰበ!!! Read more »

በላፍቶ ልዩ ስሙ ቀርሳ ኮቱማ በሚባለዉ አካባቢ በፖሊስና በነዋሪዎች መካከል በተነሳዉ ግጭት 17 ፖሊሶች መሞታቸዉን ነዋሪዎቹ ገለጹ። በአዲስ አበባ አካባቢ በላፍቶ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ቀርሳ ኮቱማ በሚባለዉ አካባቢ በፖሊስና በነዋሪዎች መካከል በተነሳዉ ግጭት 17 ፖሊሶች መሞታቸዉን ነዋሪዎቹ ለቢቢኤን ገለጹ። …

በላፍቶ ልዩ ስሙ ቀርሳ ኮቱማ በሚባለዉ አካባቢ በፖሊስና በነዋሪዎች መካከል በተነሳዉ ግጭት 17 ፖሊሶች መሞታቸዉን ነዋሪዎቹ ገለጹ። Read more »

ትግራይ ክልል ከውቅሮ ከተማ ተነስቶ ወደ መቐለ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ 5 የአንድ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ህይወታቸው አልፏል። ከሟቾቹ መካከል የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የክልሉ የሴቶች ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሙሉ ካሕሳይን ጨምሮ የመኪናው አሽከርካሪ እና አብረዋቸው የሚሰሩ የቢሮው …

ትግራይ ክልል ከውቅሮ ከተማ ተነስቶ ወደ መቐለ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ 5 የአንድ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ህይወታቸው አልፏል። Read more »

የንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ሁለት የፖሊስ መኮንኖችንና የወረዳ የወያኔ ስራ ኣስፈጻሚ ተገደሉ። ፖሊስ ወደ ሕዝቡ ሲተኩስ ነበር። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎StateTerrorism‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ሕዝቡን ወንጅሎ ከቀየው ለማፈናቀል እና ለማሰር እያደረገ ያለው ሴራ የሰዎች ሕይወት ቀጥፏል፥ በንፋስ ስልክ …

የንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ሁለት የፖሊስ መኮንኖችንና የወረዳ የወያኔ ስራ ኣስፈጻሚ ተገደሉ። ፖሊስ ወደ ሕዝቡ ሲተኩስ ነበር። Read more »

የቁም እስረኛው አቶ ሃብታሙ ኣያሌው ጤና የመጨረሻው ኣሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ከሃገር ውጪ እንዳይታከም በ አቶ ጸጋዬ በርሄ የወያኔ ደህንነት ኣማካሪ ባለስልጣን በኩል የጠጣለው እገዳ አልተነሳለትም፤ በኣሁን ወቅት በኮማ ውስጥ ይገኛል። ወጣት ሀብታሙ አያሌው ህይወቱ አደጋ ላይ ነው ወጣት ፓለቲከኛ …

የኣቶ ሃብታሙ ኣያሌው ጤና የመጨረሻው ኣሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። Read more »

ፍርድ ቤቱ በእነ መቶ ኣለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ ብይን ሰጠ ! “በኢሳት ሪዲዮና ቴሊቪን ቃለ መጠይቅ ማድረግ፣ የሽብር ድርጊት አለመሆኑ ፍርድ ቤቱ ማረጋገጫ ሰጠ” በእነ መቶ ኣለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ ስር የሚገኙ 16 ተከሳሾች ላይ ብይን ሰጠ። ሰኔ …

በኢሳት ሪዲዮና ቴሌቪዥን ቃለ መጠይቅ ማድረግ፣ የሽብር ድርጊት አለመሆኑ ፍርድ ቤቱ ማረጋገጫ ሰጠ Read more »

ሙስና በኦሮምያ DW Amharic በዚህ ባሳለፍነዉ ሁለት ወራት ዉስጥ የኦሮሚያ ክልል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች ላይ የሚገኙ የአመራርና የሥራ ኃላፊዎችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ መሆኑ እየተነገረ ነዉ። የቀድሞ የኦሮምያ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ዘላም ጀማህን ጨምሮ፣ የሱሉልታ ምክትል …

የኦሮሚያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን በክልሉ የአመራርና የሥራ ኃላፊዎችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ ነዉ። Read more »

ዓለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት – አይኤምኤፍ በየዓመቱ በሚያወጣው የአጠቃላይ ምጣኔ ኃብት ዕድገት ሪፖርቱ የኢትዮጵያ የምርት ዕድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል አመልክቷል። አዲስ አበባ —  የኢትዮጵያ አጠቃላይ ዓመታዊ ምርት ኤልኒኞን ተከትሎ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት እንደማይቀንስ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር አስታውቋል። “ድርቅ ባልተከሰተባቸው …

አይኤምኤፍ የኢትዮጵያ የምርት ዕድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል አመልክቷል። Read more »

ጅቡቲና ሶማሊያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኤርትራ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ተጠያቂነት እንዲኖር የውሣኔ ሀሳብ አቀረቡ። ዋሽንግተን —  ጅቡቲና ሶማሊያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኤርትራ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ተጠያቂነት እንዲኖር የውሣኔ ሀሳብ አቀረቡ። ሁለቱ የአፍሪካ …

አንዳንድ የኤርትራ መሪዎች እንዲጠየቁ ጅቡቲና ሶማሊያ አሳሰቡ Read more »

በሜሪላንዱ ዴሞክራት ሴናተር ቤንጃሚን ካርዲን የቀረበውና S.Res.432 የተሰኘው የሰብዓዊ መብቶች ህግ በምክር ቤቱ የውጪ ጉዳዮች ኮሚቴ መፅደቁ ተገለፀ። ዋሽንግተን —  እአአ ባለፈው ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በ114ኛው ኮንግሬስ ላይ የቀረበውና የጸደቀው ህግ፣ በኢትዮጵያ ሁሉን ያካተተ አስተዳደር እንዲኖርም ያበረታታል። የቴኔሲው …

በሜሪላንዱ ዴሞክራት ሴናተር ቤንጃሚን ካርዲን የቀረበውና S.Res.432 የተሰኘው የሰብዓዊ መብቶች ህግ በምክር ቤቱ የውጪ ጉዳዮች ኮሚቴ መፅደቁ ተገለፀ። Read more »

የዘረኝነት ወረርሽኝ፣ ተስፋ አስቆራጭና አስፈሪ የጨለማ ጉዞ መድሃኒቱ ያልተገኘለት ትልቁ በሽታ እና የበታችነት አባዜ ‪ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አብዛኛው የምናየው በሰብዓዊነት እና በቀና መንፈስ እየተንደረደረ የወያኔ የጎሳ ፖለቲካ ቫይረስ ተሸካሚ ሆኗል፤በሰከነ መልኩ ረጋ ብለን በተዘዋዋሪ ማሰብ የጀመርን ቀን ይገባናል …

የዘረኝነት ወረርሽኝ፣ ተስፋ አስቆራጭና አስፈሪ የጨለማ ጉዞ መድሃኒቱ ያልተገኘለት ትልቁ በሽታ እና የበታችነት አባዜ Read more »

ለኢትዮጵያ ክሊንተን ወይስ ትራምፕ? Tadesse Biru Kersmo ዘንድሮ አሜሪካዊያን አስጨናቂ የምርጫ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል። ለኢትዮጵያዊያን አሜሪካዊያን ደግሞ አጣብቂኙ የከፋ ነው። ሂላሪ ክሊንተን ከህወሓት አገዛዝ ጋር ያላት ቁርኝት እያጠናከረች ነው። እንዲያውም ህወሓት የሚገዛትን ኢትዮጵያን የባሏ፣ የኦባማና የእሷ የአፍሪካ ፓሊሲ ስኬት ምሳሌ …

ለኢትዮጵያ ክሊንተን ወይስ ትራምፕ? Tadesse Biru Kersmo Read more »

ጵጵስና በምድር የከበረ በሰማይ የተመረጠ ሹመት ነው ። ለአማኞች ሞገስ ሊኢአማንያን ደግሞ ፈተና ነው፡፡ የማያምኑባቸው ሰዎች ከብረው ሲያቸው ኢአማንያን ይበሳጫሉ፡፡ ደግሞም የእነሱ ባለመሆናቸው አቃለው ወይም አናንቀው እንዲያም ሲል ሰድበው ለሰዳቢ በመስጠት ተቀባይነት እንዳይኖራቸው ይጥራሉ። የአማኞች ልቡናን እሰከመከፋፈል ይደርሳሉ። ይህ በዘመን …

ጵጵስናና ፈተናው Read more »

ሳዑዲ አረቢያ የአባይን ወሃ በሱዳን ምድር መጠቀም መጀመሯን ተከትሎ  በአባይ የውሃ ኮታ ላይ ግብፅና ሱዳን እየተወዛገቡ ነው። የውዝግቡ መነሻ ሳዑዲ አረቢያ የአባይን ውሃና የሱዳንን ሰፊ የእርሻ መሬት ተጠቅማ እህል በማምረት ህዝቧን ለመቀለብ ያደረገችውን እንቅስቃሴ ተከትሎ የሱዳን ምክርቤት የ99 ዓመቱን ሊዝ …

ሳዑዲ አረቢያ የአባይን ወሃ በሱዳን ምድር መጠቀም መጀመሯን ተከትሎ ግብፅና ሱዳን መወዛገብ ጀመሩ Read more »

በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የትውውቅ ትስስር ከጠለፋቸው መስሪያቤቶች በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ማዕድን አክሲዮን ማሕበር ነው። ይህን “ተቋም” በ1982 ዓ.ም. የተቋቋመ ሲሆን በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ የማምረት አቅምን ለመጨመር የተቻለውን ከነውስንነቱ አበርክቷል። መንግስት ከረጅም ጊዜ አንስቶ ማዕድኖችን በጥሬው ለዓለም ገበያ …

ከአስመራ አገዛዝ ጋር በሽርክና ለሚሰሩ ኩባንያዎች፣ የታንታለም ልማትን ለማቀራመት ሩጫው ለምን አስፈለገ? Read more »