አራት የስፖርት ጋዜጠኞች የፖለቲካ ጥገኝነት ጠየቁ
በየዓመቱ የሚካሄደውን የዳይመንድ ሊግ የአትሌቲክስ ውድድር ለመዘገብ ወደ አሜሪካ እና ስዊድን አምርተው የነበሩት አራት ኢትዮጵያዊያን የስፖርት ጋዜጠኞች የፖለቲካ ጥገኝነት ጠየቁ። ጉዳያቸውንም የየአገራቱ መንግስታት እየተከታተሉት መሆኑን ተናግረዋል።
በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቁት ጋዜጠኞች የአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሃን ባልደረባ የነበረው አመሃ ፍሰሃ፣ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዘጋቢ የነበረው ሊባኖስ ዮሃንስ እና የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የስፖርት ክፍል ባልደረባ የነበረው ሳምሶን ከተማ ናቸው። ሶስቱ ጋዜጠኞች ባለፈው መጋቢት ወር ላይ በአሜሪካ ዩጂን ተካሂዶ የነበረውን የዳይመንድ ሊግ ውድድር ለመዘገብ እንደሄዱ ያስታወሱት ጋዜጠኞቹ ወደ አገራቸው መመለስ እንደማይፈልጉ ለአሜሪካ መንግስት ማስታወቃቸውን ተናገረዋል። ምክንያታቸውን ሲያቀርቡም ፖለቲካዊ መሆኑን በመግለጽ ነው።
ሌላው በስዊድን የሚገኘው ደግሞ የቀድሞው የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የስፖርት ክፍል ባልደረባ የነበረው ጋዜጠኛ ቶማስ ሰብስቤ ነው። በተለይ ቶማስ ሰብስቤ እንደገለጸው “ጉዳዩን የስዊድን መንግስት እያየልኝ ነው። ለጊዜው በሆቴል ተቀምጫለሁ” ሲል የፖለቲካ ጥገኝነት መጠየቁን ተናግሯል።
i would graduated with ECE
What polotics?all the world know for habesha America is heaven.if you say for one habesha kill you mother after that you will go America,he can kill the whole familly.dirty habesha.
በሉ እንግዲስ ምን ይደረግ። በእጅ ያለው ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ይባላል። እዛው ኣገራችሁ ይሻላችሁ ነበር። ሃገሪትዋ ከ25 በፊት እንዴት እንደነበረች ኣሁን ዬት እንደደረሰች ህልናችሁና ያውቃል። 20 ዓመት ብትጨምሩበት እንዴት ትሆናለች ብታስቡ ኖሮ ዬኪሳራ ስራ ኣትሰሩም ነበር። በማንኛውም መስፈርት ያለው ሁኔታና የትግባር እውነታ ራሱ ምስክር ነው። ይሄው የኣስክፊው የዘመናዊ ባርነት ኑሮና ውርደት ኣፉን ከፍቶ ይጠብቃቹሃል። ያው ዬዬቀኑ ጭንቀትና ሰብኣዊነት ዬሚፈታተን ገድል ይጠብቃቹሃል። ውገኖች ስለሆናችሁ ኣምላክ ያቅናላችሁ።
ኣዬ ዬኣምላክ ቁጣ ኣዬ ዬግዚሄር ቁጣ
ሰው ራሱን ይበድላል ኡነታውን ሲያጣ
ይሄው መዋረድ ነው እንጂ ለኣገር ቀልባጣ
ይጋፈጠው ዬባርነት ወላፈን ተጠርቶ ሲመጣ
ዬተቀደሰ ሃገር ይዞ እንዲሁ ጥሎ መሸሽ ኣያዋጣ
ዬህልሙን እንጀራ ኣሻቅቦ ማዬት ወደ ሃሳብ መጣ
ለካ ይጭንቅላት ማደግ ይጠይቃ ማለፍ በኣባጣ ጎባጣ
enkuwan tesededu
USA lehedut ;;Tamagn ena ESAT yekebeluwachewal ayzon
enkuwan dehna metachu !
Justice you have a money, you eat and drink and relax, means isn’t everybody is full and living free, that is just you, everybody is very hungry and pressing by people kind of like you, so don’t tell us. Everybody got freedom and relaxation.
Don’t cheat your self.
Mengedun cherk yedrglachew ye seaw
chegr yilem bota masgbiya nHpieaw yetefaw.