የወያኔ ኣገዛዝ በከፍተኛ ውጥረት እና ፍርሃት ውስጥ ሆኖ ሕዝብን ለማስፈራራት ቢሞክርም ኣልተሳካለትም።
የወያኔ ኣገዛዝ በከፍተኛ ውጥረት እና ፍርሃት ውስጥ ሆኖ ሕዝብን ለማስፈራራት ቢሞክርም ኣልተሳካለትም። #Ethiopia #AmharaResistance #MinilikSalsawi #Gojjam #Wollo #Shewa
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ነሀሴ 8 2008 የሕወሓትን አፓርታይድ አገዛዝ ለመገርሰስ በሚደረገው ርብርብ እንደ ጎንደር እና ባህርዳር ጎጃም ፣ሸዋና ወሎ የድርሻውን ሊወጣ ነው፥ በዚህም መሰረት በደብረብርሃን ፣በጎጃም ቅዳሜ ነሃሴ 7 2008 ዳንግላ ኮሶ በር ቡረ ፍኖተሰላም ደብረማርቆስ ሞጣ ቢቸና ደጀን ደብረወርቅና ግንደወይን ፡ እሁድ ነሃሴ 8 2008 በወሎ በመቄት በላስታ ላሊበላ በዋጎች ምድር ሰቆጣ ወልዲያ ራያ ዋድላና ደላንታ ደሴ ኮምቦልቻ ወልዲያ ሽዋሮቢት እና በኣከባቢው ወረዳዎች ከተሞች ታላቅ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፎች ለማካሄድ ዝግጅቱ ተጠናቋል።
በደሴ በወልዲያ በኮምቦቻና በደብረብርሃን የወያኔ ኣባላት ሕዝቡ በነቀስ ወጥቶ የጎንደርና የባህርዳርትን ይደግመዋል በሚል ባደረባቸው ከባድ ፍራቻ ዛሬ በየከተሞቹ ጠዋት ባለሃብቶችን ከሰአት ደግሞ የባጃጅ ሾፌሮችን ወያኔ ሰብስቦ ቅዳሜ ሰልፍ ብትዎጡ አጋዚ አዘጋጅተናል ወዬላችሁ እያለ ሲያስፈራራ ነው የዋለው ። የባጃጅ ሾፌሮች አጉረምርመው እና የስብሰባውን ረግጠው ወጥተዋል።
ድል የሕዝብ ነው ያሉ ለውጥ ፈላጊ ወጣቶች ለሆዳቸው ሳይገዙ ከባድ ትግል እያደረጉ መሆኑ ሲታወቅ በጉራጌ ክልል ነሃሴ ኣስረኣምስት ታላቅ ተቃውሞ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። ድል የሕዝብ ነው!!! #ምንሊክሳልሳዊ


Are fetary ygelagilen progiramachu betam arifnew ada dis merejawoch likekulin
Demonstrations should be done everywhere every week.
Tigrians who are 5% have controled the country’s resources.
No more flew to Arab countries.
We need Freedom & Equality in our country.
Hulum andad begedil it takes a few weeks to see no woyane in all over Ethiopia!
Kill them DO Not Run !
Wonchif Azegaju.
Almachu worwuru!
Bomb argut dingay ayawatam!
What about you? What is your contribution please do not tell people to do this and that you have to participate as well. This revolution is for better Ethiopia so where ever you have to be part of the revolution.
Congratulations to all heroic Ethiopians in Gonder, Debresion Tabor, Dabat, Wolkait, Gaynt, Bahir Dar, Markos, Dangila, Fnote Selam, Bichena, Dessie, Woldya, Kobbo, Shoa Robir, Debre Brihan, Welliga, and other parts of Ethiopia. You rise up in unity, sacrificed your children and livelihood. All this is to librate Ethiopia and Ethiopians from the yoke of slavery, discrimination, appartide, terrorism, kidnapping, torture, ethnic cleansing, genocide, and extra judicial murders perpetrated against Ethiopians. Do not listen to any one that distract you from bringing your just struggle to conclusion. The terrorist TPLF/ EPRDF/Woyane will be destroyed for ever. Keep on the wonderful war of liberation. Ethiopia will be truly democratic, liberated, and developed nation where the rules of law is supreme and lairs, treasonous, murdererous, kidnappers, and racists will be hunted down, convicted, and murdered. Ethiopia and Ethiopians don’ tolerate these types of animals, sychopath, narsistic mad men and women. Long live Ethiopia. Death and destruction to TPLF/EPRDF/Woyane.
ኦቦይ ፀሐዬ እና አቦይ ስብሐት በአንድ ስዓት ተመው ዲ/ራቸው ጋ ሄዱ እና እባክህ እንቅልፍ የለኝም ትንሽ እንኳን ስተኛ ቀሸት ይሆንብኛል። አባይ ፀሐዬም እኔም ልክ እንደሱ ነው። እባክህ መፍትሄ ፈልግ ዲ/ር ያለው እንግዴህ አዲሱ መድሐኒት ረጀም ሰዓት የሚያስተኛው ነው። ተያይተው ረጀም ከተኛንማ ግንቦት 7 እዚህ ይደርስና በራሳችን አረመኔ ገራፈዎች ያስገርፈናል። ተው በቃ እንሂድና 24 ኢሳቱን እንከታተል።