“ህወሓት/ኢህኣዴግ ከስልጣን ይውረድ የሽግግር መንግስት ይቋቋም ” ከተጋሩ ኢትዮጵያውያን የተሰጠ መግለጫ
“ህወሓት/ኢህኣዴግ ከስልጣን ይውረድ የሽግግር መንግስት ይቋቋም ” የሚል በነሓሴ 8 /2008 ዓ/ም ውጭ ሃገር የሚኖሩ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን የተሰጠ መግለጫ


“ህወሓት/ኢህኣዴግ ከስልጣን ይውረድ የሽግግር መንግስት ይቋቋም ” የሚል በነሓሴ 8 /2008 ዓ/ም ውጭ ሃገር የሚኖሩ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን የተሰጠ መግለጫ


hhhhhhhhh
If it is from the bottom of your free will we say HEROS AND GOD BLESS YOU:
እንደዉ እፍረት የሚባል ነገር ትግሬ ላይ አልፈጠረበተም? ነገር ካለቀ በሗላ አሁን መምጣታቸዉ ምን የሚሉት ነዉ? የት ነበሩ ይሄ ሁሉ ግፍ ወገን ላይ ሲወርድ? ዋና ዋና ቱባ ትግሬዎች ናቸዉ እኮ ማፈርም ቀረ ማለት ንዉ?
Ethiopiawiew brmulu Meredat yasefelegal enezeh wegenoch weyanen beteleyaye menged bemekawem lay yeneberu sewoch yalebet sebeseb mehonun anezenga yekere engi ezegeye bimeshem wedebetachew new yemeimetut bewech alekerum melkam sera endiseruna melkam endigetemachew emegnalew yetechalegn eteralew .Ezeb eyadrre kegonachu mekomu ayekerem .Ethiopia yemetefelegew melekamunena aseteway zega new.Ethiopia lezelalem tenur.
This is wrong ==========> ” ፍልፍሉ says: August 15, 2016 at 6:58 am
እንደዉ እፍረት የሚባል ነገር ትግሬ ላይ አልፈጠረበተም? ነገር ካለቀ በሗላ አሁን መምጣታቸዉ ምን የሚሉት ነዉ? የት ነበሩ ይሄ ሁሉ ግፍ ወገን ላይ ሲወርድ? ዋና ዋና ቱባ ትግሬዎች ናቸዉ እኮ ማፈርም ቀረ ማለት ንዉ? “
it is good start it is not let
Minew Abreha Belay
Ye Dergue zemin teztaw mexabh indie
Ke Tekele Yeshnw gar temekaker.
yeh ewinet kehone mote yequm
Atinak wedajie?????1 tilik hasab ketezamete aydelem bebiret lebes tor bemisa-ielm ayimelesm!!!!!?????
ዛሬም ሌላ ቀን ነው።የትግራይ ሰዎች ማወቅ ያለባችሁ ወያኔ ትግራይን አይወክልም የሚለውን ነው።የትግራይ ሕዝብ በወያኔ ታፍኖ እንዳለ ይታወቃል።ነፃነታችሁን ለማወጅ ቆርጣችሁ ሌላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ተጋድሎ ተቀላቀሉ።
Good beginning. But one thing more- show practically,and protest with full scale demonestration as the rest of your Ethiopian brothers and sisters.
በይሳ ብለህ ከላይ የጻፍከው ትግሬ ሲጀመር የሰው ስም ወስደሀል ኦሮሞ ሳትሆን ለትግሬያዊ አላማህ የሰው ስም ነጥቀሀል ቅጥፈትህ ጨምሮ ተንደላቆ ዘርፎ ቀምቶ የሚኖረውን ትግሬ እንደተጎዳ አድርገህ አቅርበሀል። ያረጋዊ በርሄ ወገን አይደለህ ቅጥፈት ይነስህ
please appreciate their effort. we know they are under full control in tigray by TPLF than the rest of Ethiopians. we expect much from those in foreign countries.
Keep it up.
ሁላችንም ብንሆን ይሄን ወራሪ የትግሬዎች ስብስብ እንዲወገድ እንፈልጋለን። ይሄን ማለት ግን፤ ሁላችን የምንፈልገው አንድ ነው ማለት አይደለም። አሁን በትግሬነት ስም ይሄን መግለጫ ያወጣችሁት የምትፈልጉት፤ በናንተ ስም ሀገራችንን እያጠፋ ያለው ወገንተኛው የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር ሲወድቅ፤ በዚህ መንግሥት የተጠቀመው የትግራይ ወገናችሁ ንብረቱን እንዳያጣና እንዳይጎዳ መከላከያ ልትሆኑ ነው። ለመሆኑ ትናንት በአኙዋክ፣ በኦጋዴን፣ በኦሮሞዎች ላይ የደረስውን ግፍና በደል ልኩን እንኳ ታውቃላችሁ? ዛሬ በአማራው ላይ እየተደረገ ስላለው በደል ግንዛቤ አላችሁ?
የላችሁም። የናንተ መቆርቆር ለወደፊቷ ትግራይ እንጂ ለዛሬው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለም። ይህ የማንም አምባገነን ታሪክ ነው። በአንድ የተወሰነ ክልል ሕዝብ ተመስርቶና ለዚያ ወገኑ ቆሞ፤ በሌሎች ላይ በደል ያደርሳል። ይሄን ሲያደርግ፤ የሚተማመነው፤ ገዳዮቹን የሚመለምለው፣ ተጠቃሚ የሚሆነው፤ የዚያ ወገኑ ነው። ለሕልውናው አምድ ሆኖ የሚያለመልመው፤ ያው ወገኑ ነው። እናም ተወደደም ተጠላ፤ አሁን በኢትዮጵያ ያለው፤ የትግሬዎች መንግሥት ነው። ትግሬ ሆኖ ለሕዝቡ ተቆርቋሪ የሆነ፤ መጀመሪያ ማድረግ ያለበት፤ የሕዝቡን ጥያቄዎች በደንብ አጥንቶ በዚያ አቋም መውሰድ ነው። ወልቃይት በጎንደር ክልል ነው። በኤፈርት ያለው ንብረት የኢትዮጵያ ሕዝብ ንብረት ነው። ከሌሎች ክልሎች ተሰርቆ ወደ ትግራይ የተወሰደው የሕዝብ ንብረት በሙሉ ይመለስ። ይሄን አቋ ይዞ መገኘት ነው።
በሌሎች ክልል ተገኘህ ተብሎ አማራው ሲገደል፣ ንብረቱ ሲዘረፍ፣ ሲባረር ሁላችን አይተናል። የናንተ ጉዳይ ይሄ በትግሬዎች ላይ እንዳይደርስ መከላከል ነው። ይሄን አድራጊዎች እኮ አጋዚና የቡድኑ ደጋፊዎች ናቸው። አሁን ለምሳሌ በአማራው ውስጥ ያሉ ትግሬዎች በሙሉ፤ የዚህ መንግሥት ጉዳይ አስፈጻሚዎች ናቸው። እና በነዚህ ላይ ጥብቅና ቆማችኋል! ታዲያ ከወራሪው ገዢ በምን ተለያችሁ? እስከዛሬ ድረስ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ከደረሰው ጉዳት ይልቅ፤ እናንተን ያሳሰባችሁ፤ ነገ የኢትዮጵያን ሕዝብ ንብረት ሰርቀው የከበሩ ትግሬዎች እንዳይነኩ ነው! ይገርማል! አሁን በናንተ ቤት፤ እናንተ ለትግሬዎች ተቆርቋሪ ሆናችሁ ትግሬዎችን ከመጪው ጉዳት አዳኞች፤ ሌሎች ታጋዮች ደግሞ ትግሬዎችን አጥፊዎች አድርጋችኋል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዚህ የበለጠ ያውቃል’ ጎንደር ውስጥ፤ ከትግሬዎች ንብረት ይልቅ፤ ከወራሪው የተባበሩ ጎንደሬዎች ንብረት የበለጠ ወድሟል። ሕዝቡ ያውቃል። የእኛ መሰሪነት ለመተዛዘብ ብቻ ነው።
ትግላችሁ ሁሌም ግሩም ነው። እንደ ኢትዮዽያን ላለመገዛት ታጋይ አይተነው አናውቅም። ለመግዛት ካለን ጥልቅ ፍላጎት፡ በኤትዮዽያን ብዙ ዕቅዶቻችን መና ሆነውብናል። ይኄውም ለመጀመሪያ ጣሊያኖችን አከርካሪውን በመምታት የተኮላሸው ዕቅድ ጉድ አሰኝቶል፤ በእውነትም አሳፋሪ ነገር ነው። አሁንም ደካማዋን ኢትዮጵያ ለማየት ብዙ ደክመንበታል፤ ከልፋታችን ጋራ ሲነፃፀር፡ ውጤቱ ይሄን ያክል ነው፤ ይኄውም የመገንጠሉ ጉዳይ ነው፤ እሱም ቢሆን ወዳጅነታችሁን ስናይ፡ የጸና ስለመሆኑ አስተማማኝ አይደለም። ለዚሁም ረጅም አመታትን ፈጅቶብናል። አሁንም በሌላ አካሔድ ብንሞክር አንድነታችሁና የአንገዛም ጥንካሬአችሁ ከምን ጊዘም በላይ ሆኗል። ኧረ ለመሆኑ ይኼ ኢትዮጵያ የሚባል አገር የኢግዚአብሔር አገር ኖሯል ለካስ።
እንደ ወያኔ መሪዎች በስልጣን ብንዋይና በተንኮል የተካነና ለዚያም ተግቶ የሚሰራ የለም። እነዚህም በኢትዮጵያ ውስጥ ሆዳም ምልምሎች አሏቸው። የወያኔ መሪዎች፡ ተጠቃሚ የሆኑ ትግሬዎች ሆዳም አማሮች ኦሮሞች ሌሎችም ደግሞ አሉ። ለመብታቸው የሚታገሉ ኦሮሞች አማሮችና ጋምቤሎች ሶማሌዎችና ሌሎችም አሉ። በትግራይም እንዲሁ። የአጋጣሚ ጉዳይ ሆኖ ዋኖቹ በዘር ትግራዋይ ነን ቢሉና የትግራይን ህዝብ አድርገው ቢያወሩም ሃቁ ግን ለግልና ለቅርብ ዘመዶቻቸውና ጋሻ ጃግሬዎቻቸው ካልሆነ በስተቀር ለትግራይ ህዝብ የፈየዱለት የለም ልክ እንደ አድርባይ የአማራም ሆነ የሌላ ጋሻ ጃግሬ ፍርፋሪ ለቃሚዎቻቸው።
የትግራይ ህዝብ ከተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ የተለየ ህልውና አይኖረውም የለውምም። የወደፊት እድሉም ከዚህ የተለየ አይደለም፡፤ይቺን እወነተኛዋን የኢትዮጵያ ባንዲራ እንኳን ይዞ በመሰለፍ ክጥቂት አማታት በፊት ተቃውሞውን አቅርቦ እንደነበር ማስታውሱ ይበቃል።
ስለዚህ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሁሉ እየታገለ ነው ይታገላልም። ውያኔ ትግሬ ሆኖ ቢገዛም ልዩ ተጠቃሚ ቢሆንም ትግሬ ሁሉ ግን ወያኔ ነው ማለት አይደለም ተጠቃሚም አይደለም። ስለዚህ ወያኔ እንደሚፈልገው የትግራይን ህዝብ ለማግለል የሚደረገው ጥረት አንድም ወያኔ ራሱ ሆን ብሎ የሚያሰራጨው ነው አሊያም አውቀውም ሳያውቁ ወያኔን የሚደግፉና እድሜውን የሚያራዝሙ ሰዎች የዋህ ስራ ዋይም ተንኮል ነው።
ይበቃል
አንዱ አለም ተፈራ እናመስግናለን ሰፋ አድርገህ ኢትዮጵያዊ ለሆነ የድር ጥንጥን ብትልከው
እንደው እፍረትም ቀረ? ትግሬ ምንም አልተጠቀመም?እነሱስ ቢሆን አይቀየሙህም ጥቅማችንን አሳነሰብን ብለው