በቅርቃር ጠገዴ ከሃያ ሺህ በላይ ህዝብ ሰልፍ ሲወጣ በሸዊት ዴፌራል ፖሊሶች ከህዝብ ጎን ተሰለፉ
Muluken Tesfaw – በቅራቅር ከተማ ከመላው ጠገዴ የመጡ ዐማሮች የተጋድሎ ሰልፍ አካሒደዋል፡፡ መጠኑ ከሃያ ሺህ በላይ የሚሆነው የተጋድሎ ተሳታፊ ወልቃይት ጠገዴን የዐማራ ማንነት ጥያቄ ለማዳፍ የሚደረገው ጥረት ሁሉ እንደማይሳካ ሲገልጽ ውሏል፡፡ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ትግሬ አማራ ሳይባባል ለዘመናት በሰለም የኖረ …
በቅርቃር ጠገዴ ከሃያ ሺህ በላይ ህዝብ ሰልፍ ሲወጣ በሸዊት ዴፌራል ፖሊሶች ከህዝብ ጎን ተሰለፉ Read more »