በቤተ እስራኤላውያን ስም የሚነግደውን የወያኔ ሚዲያ ቤተ እስራኤላውያን እያጭበረበረ ስለሚገኝ ልናስቆመው ይገባል

ብዙሃኑ ቤተ እስራኤላዊ የጎንደር ህዝብ ነው ባልሳሳት 95 ፐርሰንቱ በ እስራኤል የሚገኘው ያማለት ከ 147 ሺህ ቤተ እስራኤላዊ እስራኤል ከሚገኙት 140 ሺውን ያህል ይይዛል.. 9 ሺህ ያህል ቤተ እስራኤላውያኖች አሁንም በጎንደርና በአዲስ አበባ ይገኛሉ ሆኖም ግን አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው የአንድ አናሳ ብሄር የበላይነትና የማናለኝበት አሸባሪያዊ ስርዓት ብዙ የአማራና የ ኦሮሞ ልጆች በግፍ ሲገደሉ የአለም ታላላቅ ሚዲያዎች ዘግበውታል ።

እስራኤል የሚገኘው ቤተ እስራኤላዊ በግፍ ስለሚገደሉት ወንድሞቹና እህቶቹ በተለይ የቋንቋ ችግር ያለባቸው ወላጆች I ETV ን እንደ መረጃ ምንጭ በመጠቀም ብዙ ወላጆችትክክለኛ መረጃ ለመስማት ፈልገው ነበር ነገር ግን ይሄው ብጥብጡ ከተቀሰቀሰ ጀምሮ በአቶ ፋሲል ለገሰ የሚመራውና እንዲያውም ከ እስራኤል መንግስት ለቤተ እስራኤሎች ተብሎ ድጎማ የሚደረግለት ይሄው ቻናል ይባስ ብሎ ሌላ ሁለተኛ ኢዮጵያ የምትባል አገር እንዳለች ሁሉ ስለ “እድገት” ይዘግባል ምንም አይነት መረጃ ሳይሰጥ እንዲያውም የኢትዮጵያውን አምባሳደር በ እስራኤል “ክቡር አቶ ህላዊ ዮሴፍ ” እያለ ሰኞና ማክሰኞ ህዝብን ባሰለቸመልኩ እያቀረበ ያናዛቸዋል .አቶ ህላዊ ዮሴፍም መድረኳን ተጠቅመው ስለ ወያኔ “ብልጽግና ዲሞክራሲያዊ” ወ.ዘ.ተ ተናግረውባት ይሄዳሉ እሳቸው ምን አጠፉ የቤተ እስራኤሉን የ አየር ስዓት ለፖለቲካዊ ፍጆታ ይጠቀሙበታል ።

.. አሁንም ቢሆን ሁሉም ቤተ እስራኤላዊ በመካከለኛው ምስራቅ ብቸኛዋ ነፃነት ከሰፈነባት ዲሞክራሲያዊቷ እስራኤል ቁጭ ብሎ ይህን ያህል ህብረተሰቡን በናቀ መልኩ ስለኢትዮጵያ “እድገትና በአለም በኢኮኖሜ የበለፀገች “አገር እያለ ይዘግባል ። ነገሩ እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው ” ያም ሆነ ይሄ” ትላለች አንዲት ወዳጄ… መፍትሄው ትኩሱን የወጣት ሃይል አደራጅቶ ከተቋማት ላይ ተቋማት በመገንባት መላው ቤተ እስራኤላዊ በአንድነት ለነፃ ሚዲያ እንዲነሳና ይህን የወያኔ ፕሮፖጋንዳ ነዢ ቻናል አዘግቶ .. ከሁሉም የነጻ ..ነፃ ሚዲያ መክፈት ነው ….ሌላው እንደመፍትሄ መወሰድ ያለበት እርምጃ ሁሉም ቤተ እስራኤላዊ ከቤቱ ይህን ዘረኛ ቻናል ማስወገድ ይኖርበታል ያኔ ከሳተላይት የ ሆት ካምፓኒም ሆነ የ የስ ካምፓኒ ያባሩታል። ድል ነፃ መረጃ ለተከለከለው ቤተ እስራኤል … (አገር ሰላም)

በቤተ እስራኤላዊ ስም የሚነግደው አሳማ ይሄ ነው
በቤተ እስራኤላዊ ስም የሚነግደው አሳማ ይሄ ነው

5 Comments on “በቤተ እስራኤላውያን ስም የሚነግደውን የወያኔ ሚዲያ ቤተ እስራኤላውያን እያጭበረበረ ስለሚገኝ ልናስቆመው ይገባል”

  1. deg arege!! ye Birhanus ESAT sele shabyaw Esayas

    jegninet yezegib yele

    sele tsre Amaraw Birhanu nega TOR; yezegib yele ? KKKK

    DEG AREGE YEZEGIB

    SHABYAM WEYANEM AND NACHEW !

  2. Ethio-Israelawians are firs they getride of by this regime from Gonder their homeland b/c to weaken Amhara & to expand smallest Tigray & to control that area resources
    Ethio-Israelian Gonder is still your homeland one day you will welcome back to home
    Now in one of a democratic &freedom of speech &media freedom country Israel woyane control your media voice for the purpose of government political interest shame to hear such news in a democratic country Israel
    There must be stand to protect your rights

  3. ስለ ፋሲል ለገሰና IETV ይህ የቴሌቪዥን ፕሮግራም እስራኤል አገር ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የመረጃ አቅርቦት ያገለግል ዘንድ ታስቦ የተመሰረተ ቢሆንም ቅሉ :-
    ፩ኛ ከእስራኤል መንግስት ብቻም ሳይሆን የኢትዮጵያ አይሁዳውያንን ከሚወዱ “ዓለም እቀፍ” ድርጅቶች፣
    ፪ኛ የ ETVን የ”ልማት” ፕሮፓጋንዳ ያሰራጭ ዘንድ በወያኔ፣
    ፫ኛ የስርጭቱ ተጠቃሚ ከሆኑ ደንበኞች፤
    የሚታገዝና ያበጠ ፀረ ኢትዮጵያ ድርጅትን የሚመራ ባንዳ ግለሰብ ነው። የባንዳነቱ መንስዔ ሆዳምነት ብቻ ይመስለኛል። ምክንያቱም በአይሁዳዊት እንጀራ-እናት ያደገ ልጅ እንጄ የአይሁዳዊነት ዝርያ የሌለው “ኢትዮጽያዊ” በቅጥርኛነት (በባንዳነት) ለኢትዮጵያ ጥፋት በመሳሪያነት ሲያገለግሉ በታሪክ ከሚታወቁት የተለየ ባይሆንም፤ ጠላትን መናቅ ለድል መሰናክል ነውና ወደፊት ለምናልማት የነፃነት እና የእኩልነት ኢትዮጵያ ዕንቅፋት እንዳይሆኑ እንዲህ አይነት ዲቃላዎችን መዝገባችን ላይ ማስፈርና በጊዜ እረፉ ልንላቸው ይገባል።
    “ጠላትማ ምን ጊዜም ጠላት ነው
    አስቀድሞ …. አሾክሿኪውን ነው” ይል የለ እንዴ ያገሬ ጀግና።
    የሀቀኛ ኢትዮጵያዊያንን በመኃከላቸውም የአለባቸውን ነብስ እግዚአብሄር በገነት ያኑር ! አሜን !!!
    ድል ለኢትዮጵያ !!!!

  4. አይሁዶች እኮ ኢትዮጵያዊያን አልነበሩም ሊሆኑም አይችሉም! ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያን ብቻ ናት! ዛሬ እስራኤሎች ኢትዮጵያን ከአረብ ጋር አብረው ቢያዳክሞትም የኢትዮጵያ ልጆች በጎጥ ሳይደራጁ በኢትዮጵያዊነት ሃገራችንን ከወደቀችበት እናነሳታልን አጥጠራጠሩ ከሃድ አይኁዶች (የእስራኤል ውሾች ናቸው) ቤተ እስራኤል የምትሉት ቅጥፈት ኢትዮጵያን ለማዳከምና ለመዝረፍ የምታጠምዲት ወጥመድ ከህላዊ ዩሴፍ ሻቢያውን ይዛችሁ ኢትዮጵያን ለመውጋት በሞሳድ እንደምትደገፉ እርግጠኛ ነኝ!
    ሻቢያ፣ወያኔ፣ሞሳድ፣ሲ፣አ.ኤ የምድራችን በተለይ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናችሁ! አይሁድ የሰው ልጆች ነቀርሳ ናቸው!
    በለው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*