ፍኖተ ሰላም ውጥረት ውስጥ ናት። Konjit Sitotaw August 13, 2016 ፍኖተ ሰላም በህዝቡና በሰራዊቱ መሃል ፍጥጫው ብርቱ ነው። ከብርሸለቆ ማሰልጠኛ ካምፕ የመጡ ወታደሮች ወጣቱን እየመረጡ አስረዋል። ከተማዋ አሁንም ድረስ ውጥረት ውስጥ ናት። ESAT