Camp111 የተባለ ኣዲስ የሜካናይዝድ ጦር ተቋቁሞ በቅማንቶች መሬት ላይ ሊሰፍር ነው።
Camp111 የተባለ ኣዲስ የሜካናይዝድ ጦር ተቋቁሞ በቅማንቶች መሬት ላይ ሊሰፍር ነው።
#Ethiopia #Amharaprotests #Gonder #Qimant #EPRDF #Tigray
Minilik Salsawi – mereja.com – ከሕወሓት ኣገዛዝ ወታደራዊ ደህንነቶች የሚደርሱ መረጃዎች እንደጠቆሙት ሕወሓት ከመከላከያ ሰራዊቱ ከሚሊሻዎችና ከቀድሞ የሕወሓት ታጋዮች የትግራይ ተወላጆችን በመመልመል ስልጣኑን የሚያስጠብቁለት የኣማራውን ሕዝብ ይመቱልኛል ያላቸውን ታማኝ ወታደሮች በኣንድ የሜካናይዝድ ጦር ስር በማሰባሰብ በቅማንቶች መሬት ላይ ግዙፍ ወታደራዊ ካምፕ111 በመገንባት ሊያሰፍር መሆኑን ተጠቁሟል።#ምንሊክሳልሳዊ

ዘረኛው የሕወሓት ኣገዛዝ የቅማንትን ሕዝብ መጠቀሚያ በማድረግ በጀግንነት
የሚኖረውን እና ቀልቡን የገፈፈለትን የኣማራን ሕዝብ ለመምታት ማሰቡ በራሱ ላይ መርዛም እባብ እየጠመጠመ ነው የሚሉት ኣደራጆቹ ወታደራዊ ደህንነቶቹ የቅማንት ሕዝብ በቅርቡ የሚያውቀውና የሚያምነው ኣማራን ነው ሲሉ ሕወሓት በገዛ እጁ ያሰፈራቸው የትግራይ ተወላጆች ሳይቀሩ ከፍተኛ ኣደጋ ውስጥ መሆናቸውን ሲጠቁሙ በኣሁኑ ወቅት ለም ከሆኑ የኣማራ መሬቶች በተለይ ከሰሜን ጎንደር ሕወሓት ያሰፈራቸውን ኣባላቶቹን እንዲያነሳ ከማይታወቅ ኣካል ማስጠንቀቂያ ደርሶታል።በኣጠቃላይ በኣማራ ክልል ውስጥ ወልቃይትን ጨምሮ የሰፈሩ የትግራይ ተወላጆች በከፍተኛ ኣደጋ ውስጥ በስጋት እየኖሩ ነው ሲሉ ምጮቹ ይናገራሉ፥ ሕወሓት ያለው እድል ሕዝቡን ካአደጋና ከስጋት ለማላቀቅ ኣንድም ኣከባቢውን ለነጠቀው የወልቃይት ሕዝብ ማስረከብ እና ለቆ መውጣት ኣሊያም ሕዝቦች እንደድሯቸው ተፈቃቅረና ተከባብረው እንዲኖሩ ነጻነታቸውን ማክበር ያስፈልጋል፤የሰሜን ጎንደር ሕዝብ መሬቱን ተነጥቆ እንዲሁ እንደማይኖር ሁሉ መሳሪያን ለማስፈታት ማሰብ ወደባሰ የእርስ በርስ ጦርነት መግባት ነው ሲሉ ምንጮቹ ተናግረዋል።#ምንሊክሳልሳዊ
Please don’t divide by saying the Land of Kimant or Amhara this is TPLF divide & rule policy breaking down the largest Amhara into small villages to stay longer with the supermacy of Minority group
We have to demand to withdraw any military from the center back to border area
When weakup our village people our kids don’t want to see gun
We have to stand to end the rule of gun beyond the border area
This action bring more anger & more determination to fight the evil.
There must be also shift of strategy for the next struggle
If woyane really build this so called Camp111. if it is true it will be their grave for sure.
YES,YIBIZA you are absolutely right this guy some times listen only himself, Kimant and Amara in GONDAR ARE one body no one sprat them what so ever, the region is AMAHARA,therefore this news shall be corrected by the particular location of the camp in GONDAR.
@ሚኒሊክ የውሸት ጎተራ ሆንክ። ትንሽ ቆይተህ በሬ ወለደ፣ ኣንበሳ እንቁላል ጣለ ትለናለህ። ኣንዳንድ ነጭ ዉሸቶችህ ኣሳፋሪ እና ኣስቀያሚ ከመሆናቸው የተነሳ የዋህ ሰው እንኳን ኣይቀበላቸውም። ነገ ዉሸት ሲያልቅብህ ምን ልታወራ ነው?
Amhara wants armaments , we need them for future safety for ever. The coming generation of Amhara will never be under any command, Oromo will be best military alliance group with Amhara, and most beneficial of its ow n resources. Tigray opportunists who surprisingly rise up from zero to millions will redistributed to Tigre most poor and inopportune.
Amhara never back down for food, unless systemic created food shortages by ruling party.
Eritrea will be respected shamefully if no participate in the current crisis of TPLF.
No matter how big woyane looks in armaments, trust me it will dropped it and run like Mengistu Derg era!
This is only days left story to happen!
ከጎንደር ትግሬዎችን በቦይንግ እየተጫነ ካስወጣ በቅማንት ውስጥ የትግሬ ወታደር ማስታጠቅና ማስፈር ትርጉም የለውም ከዚህ ሁሉ ቅዠት ክባለሀብቱ የጎንደር የህዝብ ጋር መወያየቱ የጠቅማል ብየ አምናለሁ እለባለዚያ መንግስቱን ያየ በስደት አይጫወትም ሸሽተችሁም የትም አታመልጡም በግፍ ያሰደዳችሁት ህዝብ ወጭ መሽጉአል
let the banda tegrea have camp 111 mekanaized army in amara land neftega amra will be glad to humleated the band mercinery group we thought they are our people but they genocide 13 million amhara
የሌባው መሪ መለስ ዜናዊ ሬሳ ከፊንፊኔ ሊነሳ ነው።
እልልልልልልልል,……..
ሞት ለወያኔ
ቅማንት የአማራ ነው
ወልቃይት የአማራ ነው
ትግራይም የኢትዬጵያ ነች።
መሣሪያ መፍታት ማለት በወያኔ እግር ሥር መውደቅ ነው ። ጀግናው አሜራ ህዝብ እንሿን ሊፈታ አያስበውም። መፍረስ የጀመረውን ወያኔን ጨርሱት ፋታ አትስጡት።
Are yewnet amlak esu yfreden
Please stop publishing such kind of information since it has more disadvantage towards of our people. Don’t post information that can terrorize our people instead post a story that can inspire our people for struggle
Believe me woyane will do the unthinkable things to survive and to stay in power.Right now they forgot how to think as human being it is really so sad. All Ethiopian’s should stick together,think together, work together , support each other, fight together and die together for freedom. Godless Ethiopia and it’s people!!!
ትግላችሁ ሁሌም ግሩም ነው። እንደ ኢትዮዽያን ላለመገዛት ታጋይ አይተነው አናውቅም። ለመግዛት ካለን ጥልቅ ፍላጎት፡ በኤትዮዽያን ብዙ ዕቅዶቻችን መና ሆነውብናል። ይኄውም ለመጀመሪያ ጣሊያኖችን አከርካሪውን በመምታት የተኮላሸው ዕቅድ ጉድ አሰኝቶል፤ በእውነትም አሳፋሪ ነገር ነው። አሁንም ደካማዋን ኢትዮጵያ ለማየት ብዙ ደክመንበታል፤ ከልፋታችን ጋራ ሲነፃፀር፡ ውጤቱ ይሄን ያክል ነው፤ ይኄውም የመገንጠሉ ጉዳይ ነው፤ እሱም ቢሆን ወዳጅነታችሁን ስናይ፡ የጸና ስለመሆኑ አስተማማኝ አይደለም። ለዚሁም መቶ አመት ፈጅቶብናል። አሁንም በሌላ አካሔድ ብንሞክር አንድነታችሁና የአንገዛም ጥንካሬአችሁ ከምን ጊዘም በላይ ሆኗል። ኧረ ለመሆኑ ይኼ ኢትዮጵያ የሚባል አገር የኢግዚአብሔር አገር ኖሯል ለካስ።